Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Digital Library

Alamat saluran: @ethiopian_digital_library
Kategori: Pekerjaan
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 65.82K
Deskripsi dari saluran

በዚህ ቻናል
👉ትምህርታዊ መፅሐፎችን
👉ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎችን
👉የሶሻልና የናቹራል መጽሐፎችን
👉የዩኒቨርስቲ እና የቴክኒክና ሙያ ሞጁሎችን
👉የጥያቄና መልስ ወርክ ሽቶችን እና
👉ልዩ ልዩ መጽሐፎችን በነፃ ያገኛሉ!
For any comments: @ethiodlbot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 16

2024-03-16 16:55:22
ንግድ ባንክ በትናንት ሌሊት የገጠመው የቴክኒክ ችግር!

ገንዘብ ሳይኖራቹ ከATM ያወጣችሁ መልሱ ተብላችኋል!

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
12.7K viewsedited  13:55
Buka / Bagaimana
2024-03-16 10:09:39 430 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመምህራን በዕጣ ተላለፉ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዚህ በፊት ለመምህራን ተላልፈው ከነበሩ 5 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ ውል ሳይፈጸምባቸው የቆዩ 435 ቤቶች ናቸው በዕጣ እንዲተላለፉ የተደረጉት።

ውል ሳይፈጸምባቸው የቆዩት 43 ቤቶችን በማጣራት ከተለዩ በኋላ በዕጣ ለቤት ዕድለኞቹ መተላለፋቸው ተገልጿል።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
13.1K viewsedited  07:09
Buka / Bagaimana
2024-03-15 17:02:50 ጠቃሚ ዌብሳቶች!

ለተለያየ አገልግሎት ጊዚያዊ ኢሜል ካስፈለገዎ 10minutemail.com  ወይም yopmail.com
ማንኛውንም ትልልቅ ሶፍትዌሮች ከነ ሲሪያል ኪ ዳውንሎድ ለማድረግ Getintopc.com
የዋይፋይ (ኢንተርኔት) ፍጥነት ለማወቅ Speedtest.net   ወይም fast.com ን ይጠቀሙ
በቀን ና ሰአት ላይ የተለያዩ ቀመሮችን መስራት ከፈለጉ : timeanddate.com ን ቢጠቀሙ ጊዜ ይቆጥባሉ።
ጠንከር ያለ ና በቀላሉ የማይሰበር የይለፍ ቃል /password ከፈለጉ Passwordsgenerator.net ይጠቀሙ
ከጎበኙት ድረገፅ የወደዱትን ፔጅ ቢፈልጉ በፕሪንት ወይም pdf አልያም በኢሜይል ማስቀረት ካሰቡ: Printfriendly.com ይጠቀሙ።
የተለያዮ የውጪ ቋንቋዎችን ለመማር Duolingo.com ን ይጎብኙ
አልከፍት ያሎትን ድረገፅ አልሰራ ያለው ለእርሶ ብቻ መሆን አለመሆኑን ለማወቅ downforeveryoneorjustme.com  ወይም isitdownrightnow.com ዌብሳይቶቾ ጠቃሚ ናቸው።
ኮምፒውተራችን ላይ መጫን ሳያስፈልገን የMicrosoft office ን ምርቶች ኦንላይን ለመጠቀም office.com ላይ በመግባትና የmicrosoft ን ኢሜል በማስገባት መጠቀም ይችላሉ።
የተለያዩ ነገሮችን ለማወዳደር  versus.com

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
12.8K viewsedited  14:02
Buka / Bagaimana
2024-03-14 14:48:42 በትምህርት ሚኒስቴር እና በጤና ሚኒስቴር በጋራ የተሰጠውን የመውጫ እና የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ የጤና መስክ ተመዛኞች ውጤታችሁን ኦንላይን መመልከት ትችላላችሁ!

http://hple.moh.gov.et/hple/candidates/index4 ላይ በመግባት፣ ሙሉ ስም እና በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Username) በማስገባት የብቃት ምዘና ፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

በውጤታችሁ ላይ የተለያዩ ጥያቄዎች ያላችሁ ተመዛኞች ከመጋቢት 04/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0118275936 በመደወል ወይም በኢሜይል አድራሻ regulatory.moh@moh.gov.et ብቻ ሙሉ ስም፣ ሙያ እና የፈተና መለያ ቁጥር (Username) በማስገባት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተመዛኞች ስም ዝርዝር ለክልል የጤና ተቆጣጣሪ አካላት የሚላክ በመሆኑ በየክልላችሁ በመሔድ የሙያ ሥራ ፍቃድ ማውጣት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
14.8K views11:48
Buka / Bagaimana
2024-03-14 13:42:47 #Ad

For English Tips, Quizzes,Tutorials and Materials!
@ethiopian_english_academy
13.7K views10:42
Buka / Bagaimana
2024-03-14 12:17:56
የጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህሩ የ 2 ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኑ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት አብዮት ታከለ በቆረጡት 20ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2,000,000 ብር ዕድለኛ መሆናቸዉን የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

መምህር አብዮት የረዥም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆኑ ደግመው ደጋግመው በላኩት ቴክስት በ2ኛው እጣ የ2 ሚሊዮን ብር እድለኛ አድርጓቸዋል፡፡

መምህሩ በደረሳቸውም ገንዘብ የቢዝነስ ዕቅድ በማዘጋጀት ወደ ስራ እንደሚሰማሩ ገልጸዋል፡፡

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
12.9K viewsedited  09:17
Buka / Bagaimana
2024-03-13 11:35:56 ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በዚህ መድሐኒት ሱስ ተለክፈዋል

ትራማዶል የሚባለው የህመም ማጥፊያ መድሐኒት ያለ አግባብ በወጣቶች ኪስ ተዘውትሯል። ከስምንተኛ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በዚህ መድሐኒት ሱስ ተለክፈዋል። መድሐኒቱ ያለ በቂ ምክንያትና ተዘውትሮ ሲወሰድ ወደ ሱስነት ይሸጋገራል። ከድንገተኛ ሞት እስከ ቀጣይነት ያላቸው የጤና እክሎች ያስከትላል::

አንድ የገጠመኝ ተማሪ በቀን 26 ትራማዶል ክኒን መውሰድ ደረጃ የደረሰ ነበር። በቀን 26 ማለት ለመውሰድ ቀርቶ ለመቁጠር የሚታክት ነው። ሱስ የማያደርገው የለምና እያደረገ ቆይቷል። ከዚህ ደረጃ የደረሰው በአንድ ቀን አልነበረም። በቀን አንድ ተጀምሮ ቀስ በቀስ መላመድ ስላለው የሚፈለገውን የሱስ ቃና ስለማያስገኝ መጠኑን እንዲጨምር በሱስ ትዕዛዝ ሁለት፣ አራት፣ ስድስት፣.....እያለ ሀያ ስድስት ክኒን ላይ ደርሷል።

የትራማዶል ሱስ በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ የሚገኝ አደገኛ የስነ አእምሮ ችግር ነው። ከመድሐኒት ጋር ተያይዞ የሚመጣ የስነ አእምሮ ችግር የማይነካው ማዕዘን የለም። የግለሰብ፣ የቤተሰብና የማህበረሰብ ጤና፤ ኢኮኖሚና ማህበራዊ መስተጋብሮችን አደጋ ላይ ይጥላል።
ዶ/ር መስፍን በኃይሉ

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
13.3K views08:35
Buka / Bagaimana
2024-03-12 17:48:24 @Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
13.9K viewsedited  14:48
Buka / Bagaimana
2024-03-12 17:27:28 #Ad

For English Tips, Quizzes,Tutorials and Materials!
@ethiopian_english_academy
13.5K views14:27
Buka / Bagaimana
2024-03-12 13:41:17
ቲክቶክ በአሜሪካ ሊታገድ ይችላል?

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በሀገሪቱ ውስጥ የቲክቶክ ተንቀሳቃሽ ምስል ማጋራትና ማየትን  ወደ መከልከል ሊያመራ የሚያስችለውን ረቂቅ ላይ እፈርማለሁ ማለታቸው ተሰምቷል።

ባይደን ቲክ ቶክን በአሜሪካ ውስጥ የሚከለክለውን ረቂቅ  ኮንግረሱ ካፀደቀው ይፈርማሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ነገር ግን የሪፐብሊካኑ ተቀናቃኛቸው ዶናልድ ትራምፕ 170 ሚሊዮን አሜሪካውያን የሚጠቀሙበትን አገልግሎት መከልከል ፍትሃዊ አይደለም አስጊም ነው ብለዋል።

የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ ዕለት በሙሉ ድምፅ ርምጃውን ካፀደቀ በኋላ በቲክቶክ ላይ በተከፈተው የማዘጋት ዘመቻ ላይ በሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ  ወይም ረቡዕ  ድምጽ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

ቲክቶክን በአሜሪካ ለመከልከል የተዘጋጀው ረቂቅ እንዲፀድቅ የምክር ቤቱን ሁለት ሶስተኛ ድምጽ ማግኘት እንዳለበት መገለጹን የቢቢሲ ዘገባ ያመለክታል።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
14.6K viewsedited  10:41
Buka / Bagaimana