Get Mystery Box with random crypto!

የ8ኛ ክፍል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ የ8ኛ ክፍል ከ | Ethiopian Digital Library

የ8ኛ ክፍል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ

የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መካከለኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library