የ6ኛ ክፍል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መካከለኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 12 - 14/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library 17.6K views14:35