ሪሚዲያል ፈተና በኦንላይን ይሰጣል የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ሰኔ 3/2016 ዓ.ም መሰጠት ይጀምራል። ፈተናው በተመረጡ የፈተና ማዕከላት በኦንላይን ይሰጣል። ፈተናው የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሚፈተኑት የሒሳብ ትምህርት ይጀመራል። ተፈታኞች ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት 30 ደቂቃ ቀድመው መገኘት የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ የተከለከሉ ቁሳቁሶችን ወደ ፈተና ማዕከላት ይዘው መምጣት የለባቸውም። መልካም እድል ! @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library 15.9K viewsedited 12:55