Get Mystery Box with random crypto!

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

Logo saluran telegram asharamedia24 — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ A
Logo saluran telegram asharamedia24 — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
Alamat saluran: @asharamedia24
Kategori: Politik
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 5
Deskripsi dari saluran

ስልክ፥ 251984190114 / 251993111700

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 3

2024-01-25 15:30:34
13.3K viewsደምሳሽ የማርያም!, 12:30
Buka / Bagaimana
2024-01-25 07:52:10 የበረኸት ፋኖዎች እጂ በአፍ የሚያስጭን ተጋድሎ ..

የኦነግ ጦር በርካታ ቁጥር ያላቸው በወጉ እንኳ መሳሪያ መተኮስ የማይችሉ መከላከያዎችን በሰባት እና ከዚያ በላይ በሆነ መኪና አማራን ሊያንበረክክ ወደ ሸዋ ምድር ያጉዛል ...

ግን እየገባ አልወጣ ቢለው ገራ ተጋባና ብዙ ቁጥር ያላቸውን የሪፐፕሊኪያን ጋርዶችን እና አየር ወለድ ኮማንዶዎችን ከጀነራል አዋጊ ጋር ያስገባል ...

አሁንም እነዚህ የአብይ የመጨረሻ መተማመኛ የተባሉ አካላት እዛው አመድ ሁነው ይቀራሉ ።

ሌላ ግራ መጋባት አሁንም በጁላ ሰራዊት ላይ መጣ ከዛም ጦርነቱ በረድ ሲል ይህ ጄነራል ተብየ አዋጊ ሬሳ ሊያነሳ ወደ ውጊያው ሜዳ ሲገባ ሁሉም ኮማንዶዎችና ሪፐፕሊካን ጋርዶች ግንባር ግንባራቸውን ብቻ እንጂ ሌላ አንድም ቦታ ሳይመቱ ተረፍርፈው ያያል...

በጣም የተናደደው ጄነራል ምን ቢል ጥሩ ነው " እሄ ፋኖ የሚባል ቡድን የመከላከያውን ቆዳ ይፈልገዋል እንዴ ሌላ ቦታ ሳያበላሽ ግንባራቸውን ብቻ ነጥሎ የሚመታቸው " ብሎ እርፍ።  እመቤቴን እውነተኛ ታሪክ ነው ።

ግን የእስካሁኑ አይደለም የሚገርመኝ እንደዛ ግንባር ነጥለው ሲቀነድቡ እና በብዙ መኪናዎች እየተፈራረቀ የሚገባውን ሁሉ እምሽክ ሲያደርጉት የነበሩ የምታዮዋቸው እነዚህ ብቻ ጀግኖች ነበሩ ።

ክብርና ሞገስ ለጀግኖቹ የበረኸት ፋኖዎች
ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለጠላቶቻችን
@haileyesuszewud
12.8K viewsደምሳሽ የማርያም!, edited  04:52
Buka / Bagaimana
2024-01-24 18:47:37 መረጃ!

በጎንደር ከአዘዞ ደረስጌ ቆላድባ የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ነበልባሎች ቆላድባ ከተማ በደፈጣ  አንድ የሻለቃ አመራርን ጨምሮ በድምሩ 10 የጠላት ሀይል የደመሰሱ ሲሆን  4ቱን   ደግሞ ቁስለኛ አድርገውታል።

አይንባ አካባቢ አገዛዙ  ያደራጀው ዘራፊ  ላይ ሁለት የተደምስሰ ሲሆን  አንዱን  አቁስለውታል። አንደኛው  አምልጦ  ክትትል እየተደረገበት ነው።
አገዛዙ  ያደራጀው ዘራፊ ቡድን  ያለባቸው አካባቢዎች በተጨባጭ

አለም ሳጋ (በአለም በር እና በደብረታቦር መካከል የሚገኝ ጫካ)
ጣራ ገዳም( ከአዲስ ዘመን ከተማ ወደ ጎንደር መስመር ቅርብ ርቀት የሚገኝ )
ቁልቋል በር ማክሰኝት
ሎዛ ማርያም አካባቢ ሁሉም የአገዛዙ ሠራዊት  ሽፋን የሚሠጣቸው ናቸው።

ስለሆነም አገዛዙም ያደራጀው ዘራፊ ቡድን ስለሆነ ያለ ምህረት እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ነው። ፊት ለፊት ከሚገጥመን ጠላት በላይ ጠላት ተደርጎ መወሰድ አለበት።
13.0K viewsG T, 15:47
Buka / Bagaimana
2024-01-24 12:55:48

13.4K viewsደምሳሽ የማርያም!, 09:55
Buka / Bagaimana
2024-01-24 12:37:23 #መረጃ
#ትዉልድ አምካኝ ፋሽስቱ የአብይ አህመድ አምባገነን ጨፍጫፊ ቀደም ሲል ለ6 ወር በአማራ ክልል ኮማንድ ፓስት የጣለ ሲሆን ከቀናት በፊት የአዉሮፓ ህብረት የተወካዬች ምክር ቤት ባደረገዉ ስብሰባ በአማራ ክልል ጨፍጫፊዉ የኦህዴድ ብልፅግና ለ6 ወር የጣለዉ ኮማንድ ፓስት ቀናት የቀሩት ሲሆን በቀጣይ ማራዘም ሆነ በድጋሚ ኮማንድ ፓስት በአማራ ክልል መጣል የለበትም በሚል ዉሳኔ ላይ ተደረሷል።በሌላ በኩል በሱማሌ በኩል አልሸባብ ጦርነት የከፈተ ሲሆን የሚጨብጠዉ የሚይዘዉ ያጣዉ የኦህዴድ ብልፅግና በአማራ ክልል ከሙትና ቁስለኛ የተረፉትን ገዳይ ቡድን በማሰባሰብ ወደ ሱማሊያ ክልል ለመዉሰድ እንዳቀደ የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።ነበልባሉ ፋኖ በዚህ ሳትዘናጋ አማራ ክልል ያለዉን ገዳይ ቡድን እጅ እንዲሰጥ እንረባርብ።ይህ በእንዲህ እንዳለ በአራቱም አቅጣጫ ነበልባሉ ፋኖ በመናበብና ዉስጣዊ አንድነቱን በማጠናከር የክ/ጦር ምስረታ እና ቀጠናዊ ትስስሮችን በማቀናጀት ጠንካራ የማይነቃነቅ መዋቅር እየተገነባ ይገኛል።
#ድል ለአማራ ህዝባዊ ኃይል ፋኖ መረጃዉ የፋኒት አስካል ደምሌ ነዉ 14/5/2016 ዓ.ም
12.8K viewsደምሳሽ የማርያም!, 09:37
Buka / Bagaimana
2024-01-22 20:49:35 በጋዜጠኞች እስር ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሃገራት ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ሲፒጄ ገለጸ!

ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን በማሰር ከአፍሪካ ሃገራት ሶስተኛ ደረጃ መያዟን ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች (ሲፒጄ) ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል። በአፍሪካ በታሳሪ ጋዜጠኞች ብዛት ቀዳሚውን ቦታውን የያዘችው የኢትዮጵያ ጎረቤት ኤርትራ ስትሆን፤ ግብጽ ሁለተኛ ቦታን ይዛለች።

ሲፒጄ ዓመታዊ ሪፖርቱን ባጠናቀረበት ባለፈው ህዳር ወር መጨረሻ ገደማ፤ በመላው ዓለም የታሰሩ ጋዜጠኞች ብዛት 320 እንደነበር ገልጿል። ይህ ቁጥር ድርጅቱ መሰል ሪፖርቶች ማዘጋጀት ከጀመረበት ከ1985 ዓ.ም. ወዲህ በከፍተኛነቱ በሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚቀመጥ መሆኑንም ጠቁሟል። የ360 ጋዜጠኞች እስር የተመዘገበበት የፈረንጆቹ 2022 ዓመት፤ የምንጊዜውንም ከፍተኛ ቁጥር ያስተናገደ ነው።

በአፍሪካ እስካለፈው ህዳር መጨረሻ ድረስ ባለው የአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ፤ ቢያንስ 67 የሚሆኑ ጋዜጠኞች “ከስራቸው ጋር በተያይዘ ለእስር መዳረጋቸውን” ሲፒጄ በሪፖርቱ አመልክቷል። ከእነዚህ ጋዜጠኞች ውስጥ አስራ ስድስቱን በማሰር እንዳለፉት ዓመታት ሁሉ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ኤርትራ ናት።
13.3K viewsG T, 17:49
Buka / Bagaimana
2024-01-22 16:57:43

13.1K viewsደምሳሽ የማርያም!, 13:57
Buka / Bagaimana
2024-01-22 13:00:52 ዜና መረሐቤቴ!

የፋሽስቱ  ዘራፊና ቀማኛ ሰርጎ ገብ ቡድን በመርሐቤቴ ንፁሃን ላይ አሰቃቂ ግፍ ፣ግድያ እና ዝርፊያ እየፈጸመ ነው።

እስከዛሬ ድረስ አልደፈር ያላችሁን እናንተ ናችሁ በማለት ህዝቡን ለመበቀል እየሰራ ነው።

1/ ከለሚ በኩል የተንቀሳቀሰው ዘራፊ ቡድን ፌጥራ ላይ የህዝቡን ጤና ጣቢያ እና ባንኮችን ዘርፏል።
2/ ከወደ ዘመሮ የገባው ግሪሳ መንጋ ደግሞ ሁለት የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጥበቃዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል ትምህርት ቤቶችን ዘርፏል፣አውድሟል።
3/ እንድ ትልቅ አረጋዊ አባትን ወደ ቤተክርስቲያን ሲሄዱ እናንተ ለፋኖ እየጸለያችሁ ነው ጥይት የማይመታቸው በማለት በአሰቃቂ ግድያ ገድለው ገደል ጥለዋቸዋል።
4/ ከዘመሮና ከለሚ የመጣው ኃይል በአንድ ላይ ሆኖ የአርበኞች ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ጥሶ በመግባት እያፈረሰ ምሽግ አሳድጎታል ።
5/ ሌሎች አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችንም እንደዚሁ ዘረፋ ላይ ነው። ።

ይህንን ተከትሎ ጀግናው የመርሐቤቴ  ወጣት ጥምቀት  ላይ አይፈራም መሬ፣ አይፈራም!
መች ተዋጋና
የገባን ማስወጣት ባህላችን አይደለም እያለ ሲወርፋቸው ውሏል።

ህዝባችንን የጨፈጨፈና መሰረተ ልማቶቻችንን ያወደመ የጠላት ሃይል እንዳይወጣ  ህዝቡ እምቢተኝነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥልና በጋራ እንድንፋለም ሲል አንድ አማራ ፋኖ ጥሪውን  አስተላልፏል።
13.3K viewsG T, 10:00
Buka / Bagaimana
2024-01-22 09:43:49 በምንጃር አራዊት ሰራዊቱ ከ145 በላይ አባሎቹ ተደመሰሱበት!

ከጥር 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ ከ44 ታቦታት በላይ ወደ ሚያድርበት ሸንኮራ እራንቡቲ በርካታ ህዝብ ያመራል። ታዲያ አራዊት ሰራዊቱ ደግሞ ጥምቀትን ለማክበር የወጣውን ህዝብ እንደ ምሽግ በመጠቀም (ፋኖ ወደ ህዝብ አይተኩስም በማለት) ጥር 11/2016 ዓ.ም በፋኖዎቻችን ላይ ጥቃት ከፍቶ ነበር።

ነገር ግን ጥር 11 እና 12 መደበኛ ዉጊያ ተካሂዶ በመጨረሻም አራዊት ሰራዊቱ ከ145 በላይ አባሎቹ አስክሬን የሆኑበት ሲሆን ከ 30 በላይ ቁስለኛ እንደሆኑበት ታውቋል። የሁለት ቀኑ ውጊያ ፋኖዎቻችንን እጅግ በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች አስታቅፎ፣ አራዊት ሰራዊቱን ወደመጣበት ባልጪ ካምፕ አስፈርጥጦት ተጠናቋል።
13.0K viewsG T, 06:43
Buka / Bagaimana
2024-01-21 20:52:14
13.2K viewsደምሳሽ የማርያም!, 17:52
Buka / Bagaimana