Get Mystery Box with random crypto!

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

Logo saluran telegram asharamedia24 — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ A
Logo saluran telegram asharamedia24 — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
Alamat saluran: @asharamedia24
Kategori: Politik
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 5
Deskripsi dari saluran

ስልክ፥ 251984190114 / 251993111700

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 4

2024-01-21 20:48:54 ከመብረቁ ብርጌድ የተሰጠ አጭር ወቅታዊ ወግለጫ
ዉሸት ግብሩ የሆነዉ የብልፅግና ኦህዴድ አገዛዝ አገልጋይ የሆነዉ የምርኮኛዉ ብረሃኑ ጁላ ጦር በዛሬዉ እለት የአማራ ፋኖ መብረቁ ብርጌድን በተመለከተ ፍፁም ዉሸት የሆነ መግለጫ አዉጥተዋል፡፡ ይሁን እንጅ ከህዳር 23/2016 ዓ/ም ጀምሮ በተለያዩ የዉጊያ ግንባሮች ማለትም በሰላ ድንጋይ ፤በደብረ ብርሃን ከተማ እና አካባቢዉ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ድል ማስመዝገባችን በተለያዩ የሚዲያ አዉታሮች መግለፃችን ይታወሳል፡፡ከዚህም በተጨማሪ በአካባቢዉ የሚኖረዉ ሁሉም ማህበረሰባችን እና ቀደምሲል በብልፅግና ዉስጥ ሆነዉ አገዛዙን ሲያገለግሉ የነበሩ ጠቅላላ የሞጃ እና ወረዳ አመራሮች ጭምር ከፋኖ ጎን ሆነዉ በመታገላቸዉ ምክንያት ብስጭት ዉስጥ የገባዉ አገዛዙ በሚከተሉት ጉዳዮች ከላይ መግለጫ አዉጥተዋል፡፡
1ኛ መላዉ ህዝባችን የሚያዉቀዉ የመብረቁ ብርጌድ ዋና አዛዥ ሸለቃ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ሆኖ ሳለ ‹ፍቃዱ› የሚባል በአመራርም ሆ በአባል የሌለ ስም በመጥቀስ የብረጌዱን መሪ ገድለናል በሚል የወጣዉ መግለጫ የስርዓቱ የተለመደ ዓይን ያወጣ መሆኑን እናረጋግጣለን፡፡
2ኛ ዉሸት ግብሩ የሆነዉ የአገዛዙ ቡድን ከዚ በፊት በአማራ ፋኖ ላይ ሲያደርግ የነበዉ ስም የማጥፋት ዘመቻ ማለትም (የተበተነ ነዉ፤ ዱቄት ሆኗል፤ የአቅመ ቢሶች ስብስብ ነዉ ወዘተ) በማለት ለሌሎች ወንድምና እህት ኢትዮጵያ ን በዉሸት መፈብረኪያ ማሽኖቹ የሚያሰራጨዉን የዉሸት ፕሮፖጋንዳ በመቀልበስ ፋኖ የደረሰበትን የእዉቀት እና የአቅም ደረጃ በግልፅ ለማሳየት በማይንቀሳቀሱ መኪኖች ላይ የብትር ሽፋን ወይም ብረት ለበስ ተሸከርካሪ በመስራት በቀጥታ የስርኣቱ አሽር የሆነዉ የምረኮኛዉ ብርሃኑ ጁላ ጦር እንዲያደገኘዉ እና በቅጥፈት ማስተጋቢያ ሚድያ እነዲያቀርበዉ በማሰብ በአገዛዙ ሰራዊት ቅርብ ርቀተ ላይ ተቀምጦ የነበር አገልግሎት የማይሰጥ ብረት ለበስ ተሽከርካሪ እሱ እነደማረከዉ አድርጎ ማቅረቡ የአገዛዙን የመጨረሻ የዉድቀት ደረጃ የሚያሳይ ነዉ፡፡
የብርጌዳችንን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ፡- የምርኮኛዉ ብርሃኑ ጁላ ጦር እንደሚለዉ በሰላ ድንጋይ እና አካባቢዉ የተደመሰሰ እና የተበተነ ሳይሆን የሞጃ እና ወደራ ወረዳ መቀመጫ የሆነችዉን ሰላድንጋይ ከተማን ጨምሮ ሁሉንም የወረዳዉ ቀበሌዎች ፤የባሶ እና ወራና ወረዳ ሁሉንም ቀበሌወጭ እንዲሁም በደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደተር ዉስጥ ከሚገኙ ቀበሌወች ከግማሽ በላይ የሆኑትን የምናስተዳደር መሆኑን እያሳወቅን የሰሜን ሸዋ ዞን መቀመጫ የሆነችዉን ደብረ ብርሃን በተመለከተ በፈለግኑ ቀን እና ሰዓት ሙሉ በሙሉ የመቆጣጠር አቅም እንዳለን ህዝባችን እንዲያዉቅልን እንፈልጋለን፡፡
ጥር 12/05/2016 ዓ/ም
ደብረ ብርሃን ሸዋ
#Follow
facebook 1 :- https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
facbook 2:- https://www.facebook.com/asharamedia24
Youtbe :- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw
telegram:- https://t.me/asharamedia24
Watsapp:- https://whatsapp.com/channel/0029Va5CGsH2ER6bIAUd2L1T
13.5K viewsደምሳሽ የማርያም!, edited  17:48
Buka / Bagaimana
2024-01-21 19:29:41
13.9K viewsደምሳሽ የማርያም!, 16:29
Buka / Bagaimana
2024-01-19 20:11:30
አቶ ለግሰ ቱሉ፣ የአማራ ሕዝብን ወክለው ነው በብልፅግና የተሾሙት። ተፅፎ የሚሰጣቸውን የአማርኛ  መግለጫ በቅጡ ማንበብ ዳገት የሚሆንባቸው። ምፀቱ አማርኛን መፃፍ እንኳ የማይችሉ የመንግስት የኮሚኒኬሽን ምኒስትር መሆናቸው ነው። ቀድሞ በኢህዴን ውስጥ የትህነግ ምንጣፍ አንጣፊ ነበሩ መሆናቸውን አንዘነጋም።   ከዚህ ቀደም ብልፅግናን አውቀውም ይሁን ሳያውቁ “ብልግና” ብለው ነበር የገለፁት። ዛሬ ደግሞ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እላለሁ ብሎ የክርስትያን ሲል በገፁ ላይ ፅፏል።   እንግዲህ ብልፅግና እንደዚህ ባሉ ምኒስትሮች መታጨቁ ነው የቁልቁለት ጉዞውን ያፋጠነለት።
12.8K viewsደምሳሽ የማርያም!, 17:11
Buka / Bagaimana
2024-01-17 12:54:22

12.6K viewsደምሳሽ የማርያም!, 09:54
Buka / Bagaimana
2024-01-17 07:46:58 ጃዊ ዛሬም ውጊው እንደቀጠለ ነው !በክንደ ነበልባሉ ፋኖ እየተቀጠቀጠ ያለው የአብይ ሰራዊት ከተማውን ለቆ እየወጣ እንደሆነ ተሰምቷል። ፋኖ በከፊል ከተማዋን ተቆጣጥሮት አድሮል።
መከላከያ በትናንትናው እለት በዙ ንፁሀን ጨፍጭፏል። አሁንም ጃዊ ከተማ የሚገኘውን ከባድ መሳሪያ ለመማረክ የመጨረሻ እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ እያደረጉ እንደሆነ የመረጃ ምንጮቻችን ነግረውናል።

ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ!

#Follow
facebook 1 :- https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
facbook 2:- https://www.facebook.com/asharamedia24
Youtbe :- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw
telegram:- https://t.me/asharamedia24
Watsapp:- https://whatsapp.com/channel/0029Va5CGsH2ER6bIAUd2L1T
12.7K viewsደምሳሽ የማርያም!, edited  04:46
Buka / Bagaimana
2024-01-16 20:49:44
ሰበር የድል ዜና ምስራቅ አማራ ፋኖ የራያ ሮቢት ከተማን  ተቆጣጥሯል!

የምስራቅ አማራ ፋኖ እዝ ዞብል አምባ ብርጌድ እና ካላኮርማ ማምሻውን የሮቢት ከተማን ተቆጣጥሯል። ዛሬ 10 ስአት አካባቢ  ጀምሮ የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝን ገብቼ እደመስሳለሁ ያለውና ከአራዱምና ከሮቢት አቅጣጫ ተሰልፎ የነበረውን የብልጽግና ሰራዊት ነበልባሉ ፋኖ ዶግአመድ አድርጎት ከበባውን ሰብሮ ስልታዊ የሆኑት መንጀሎ ተራሮችንና የሮቢትን ከተሞች ተቆጣጥሯል።
#Follow
facebook 1 :- https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
facbook 2:- https://www.facebook.com/asharamedia24
Youtbe :- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw
telegram:- https://t.me/asharamedia24
Watsapp:- https://whatsapp.com/channel/0029Va5CGsH2ER6bIAUd2L1T
12.7K viewsደምሳሽ የማርያም!, edited  17:49
Buka / Bagaimana
2024-01-15 11:50:52

12.6K viewsደምሳሽ የማርያም!, 08:50
Buka / Bagaimana
2024-01-15 08:33:34
12.6K viewsደምሳሽ የማርያም!, 05:33
Buka / Bagaimana
2024-01-11 22:00:38
ይህ በከባድ መሳሪያ የፈራረሰ ህንፃ ሶሪያ ወይም ሊቢያ ሳይሆን ጎንደር ላይ በሽብርተኛው የብልፅግና ሰራዊት የፈራረሰ ነው። የብልፅግና የለየተለት እብዶች ስብስብ የሽብርተኛ ቡድን መሆኑን ገፍቶበታል።
12.9K viewsኢት ኤል, 19:00
Buka / Bagaimana
2024-01-11 20:18:33

12.6K viewsናፍቆት !, 17:18
Buka / Bagaimana