Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር የድል ዜና ምስራቅ አማራ ፋኖ የራያ ሮቢት ከተማን  ተቆጣጥሯል! የምስራቅ አማራ ፋኖ እዝ | Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

ሰበር የድል ዜና ምስራቅ አማራ ፋኖ የራያ ሮቢት ከተማን  ተቆጣጥሯል!

የምስራቅ አማራ ፋኖ እዝ ዞብል አምባ ብርጌድ እና ካላኮርማ ማምሻውን የሮቢት ከተማን ተቆጣጥሯል። ዛሬ 10 ስአት አካባቢ  ጀምሮ የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝን ገብቼ እደመስሳለሁ ያለውና ከአራዱምና ከሮቢት አቅጣጫ ተሰልፎ የነበረውን የብልጽግና ሰራዊት ነበልባሉ ፋኖ ዶግአመድ አድርጎት ከበባውን ሰብሮ ስልታዊ የሆኑት መንጀሎ ተራሮችንና የሮቢትን ከተሞች ተቆጣጥሯል።
#Follow
facebook 1 :- https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
facbook 2:- https://www.facebook.com/asharamedia24
Youtbe :- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw
telegram:- https://t.me/asharamedia24
Watsapp:- https://whatsapp.com/channel/0029Va5CGsH2ER6bIAUd2L1T