Get Mystery Box with random crypto!

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

Logo saluran telegram asharamedia24 — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ A
Logo saluran telegram asharamedia24 — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
Alamat saluran: @asharamedia24
Kategori: Politik
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 5
Deskripsi dari saluran

ስልክ፥ 251984190114 / 251993111700

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2024-03-30 16:30:46
#ሰበር_የድል_ዜና ጐንደር ሀሙሲት | በለሆ ሸለቆ..

የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ንሥር በለሳ #ቅጣው_እጅጉ ብርጌድ በዛሬው ዕለት ረፋድ ጀምሮ በማዕከላዊ ጎንደር በለሳ ወረዳ ሐሙሲት አቅራቢያ በለሆ ሸለቆ በተባለ ቦታ ከባድ ውጊያ ተደርጓል።

በዚህ ውጊያም ከ27 በላይ የአገዛዙ የሠራዊት አባላት ተደምስሰዋል። የአገዛዙ አንድ ወታደራዊ ተሽከርካሪ እና የቡድን መሣሪያዎች በውጊያው ወድመዋል።

ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-

//https:www.facebook.com//Fb1
//
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=ZbWKwL

asharamedia24
//ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi

የትዊተር  #Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንላለን።

ሊንክ
https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09
12.7K viewsEd1, edited  13:30
Buka / Bagaimana
2024-02-01 15:33:31 #ዛሬ 23/05/2016

በአሁኑ ሰዓት በዱርቤቴ በኩል ታድራ ልዩ ቦታው ክልቲ ላይ የጎጃም ዕዝ 2ኛ በኮሎኔል ጌታው መኮንን የሚመራው የቢትወደድ አያሌው ክፍለጦር ፋኖ እና ከብልጽግና መከላከያ ኃይልና ሚኒሻ ጋር ገጥሟል።

መከላከያ ዙ 23፣ ሞርተር፣ ዲሽቃ እየተኮሰ ይገኛል። ቢሆንም ፋኖ አይቀጡ ቅጣት እየቀጣው ነው። አቸፈርን ለመቆጣጠር በሌላኛው አቅጣጫ ማለትም በባህርዳር ቁንዝላ መስመር ወገልሳ ልዩ ሥፍራው እሮብ ገበያ ላይ ጦርነቱ ተጀምሯል። ፋኖ በሁለቱም አቅጣጫ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ይገኛል።
13.0K viewsG T, 12:33
Buka / Bagaimana
2024-02-01 10:41:29
13.4K viewsደምሳሽ የማርያም!, 07:41
Buka / Bagaimana
2024-02-01 10:41:22 #UPDATE

አብንን ወክለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ እንደታሰሩ ቤተሰባቸው ተናገሩ
የምክር ቤት አባሉ ትናንት ምሽት ከመኖሪያ ቤታቸው በፌደራል ፖሊስ መታሰራቸው ተገልጿል
አብንን ወክለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት ደሳለኝ ጫኔ እንደታሰሩ ቤተሰባቸው ተናገሩ።
በ2013 በተካሄደው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በባህርዳር ከተማ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲን ወክለው ተወዳድረው የተመረጡት እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) መታሰራቸውን ቤተሰባቸው ተናግሯል።
ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ቤተሰብ አባል ለአልዐይን እንዳሉት ከሆነ "ትናንት ጥር 22 ቀን 2016 ዓ .ም ምሽት 3:30 ላይ የፌደራል ፖሊስ አባላት የጸጥታ ሀይሎች መጥተው ደሳለኝ ጫኔን ለጥያቄ እንፈልግሀለን ብለው ወስደውታል" ብለውናል።
ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ሜክሲኮ በሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ ታስረው እንደሚገኙ የነገሩን እኝህ የቤተሰብ አባል የፌደራል ፖሊሶቹ ለጥያቄ እንፈልግሀለን ከማለት ውጪ ምንም ያሉት ነገር የለም ሲሉም ነግረውናል።
ዛሬ ጠዋት ጀምሮም ተጨማሪ የፌደራል ፖሊስ አባላት ወደ መኖሪያ ቤቱ መጥተው ፍተሻ በማድረግ ላይ መሆናቸውንም ሰምተናል።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ጀይላን አብዲ ስለ ጉዳዩ መረጃ እንዲሰጡን ላቀረብንላቸው ጥያቄ "አሁን ላይ ስለ ጉዳዩ መረጃ የለኝም" ሲሉ ተናግረዋል።
ባሳለፍነው ዓመት ሚያዚያ ወር የፌደራል መንግስት የክልል ልዩ ሀይሎችን መልሼ ለማደራጀት ወስኛለሁ ማለቱን ተከትሎ ነበር በአማራ ክልል ግጭት የተከሰተው፡፡
የፌደራል መንግሥት ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስለማብቃቱም ሆነ መራዘሙን አስመልክቶ ያወጣው መረጃ የለም
#አልአይን
#Follow
facebook 1 :- https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
facbook 2:- https://www.facebook.com/asharamedia24
Youtbe :- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw
telegram:- https://t.me/asharamedia24
Watsapp:- https://whatsapp.com/channel/0029Va5CGsH2ER6bIAUd2L1T
13.1K viewsደምሳሽ የማርያም!, edited  07:41
Buka / Bagaimana
2024-02-01 08:35:39

12.6K viewsደምሳሽ የማርያም!, 05:35
Buka / Bagaimana
2024-01-31 23:00:14
ሌላኛው የፖርላማው ንጉስ ታፈነ!

የህዝብ እንደራሴው ዶክተር ደሳለኝን በዚህ ምሽት 3:15 ላይ ከአዲስ አበባ መኖሪያ ቤቱ አፍነው እየደበደቡ ወስደውታል ። የአፋኞቹን ማንነት ለጊዜው ማረጋገጥ አልተቻለም።የህዝብ እንደራሴው ዶክተር ደሳለኝን በዚህ ምሽት 3:15 ላይ ከአዲስ አበባ መኖሪያ ቤቱ አፍነው እየደበደቡ ወስደውታል ። የተረኞች አፋኝ ቡድን የፖርላማውን ንጉስ የህዝብ እንደራሴ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔን ለጊዜው ወደየት እንደወሰዱት ለማወቅ አልተቻለም።
#Follow
facebook 1 :- https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
facbook 2:- https://www.facebook.com/asharamedia24
Youtbe :- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw
telegram:- https://t.me/asharamedia24
Watsapp:- https://whatsapp.com/channel/0029Va5CGsH2ER6bIAUd2L1T
13.2K viewsደምሳሽ የማርያም!, edited  20:00
Buka / Bagaimana
2024-01-31 18:07:58
12.8K viewsደምሳሽ የማርያም!, 15:07
Buka / Bagaimana
2024-01-31 18:07:52 ሠበር  ዜና

በቲሊሊ የሚገኙት የመከላከያ ሁለት አመራሮች በዘንገና ብርጌድ ፋኖዎች ተገደሉ።

የቲሊሊ አናብስቶቹ የዘንገና ብርጌድ ፋኖዎች በቲሊሊ የሚያንቀላፉትን የመከላከያ ሁለት አመራሮች በቲሊሊ ፋኖዎች ልዩ ኦፕሬሽን ወደ ሠማይ ተሸኝተዋል።

በሻለቃ በላይ አሰፋና በሻለቃ መዝገብ መኩሪያ የሚመራው የዘንገና ብርጌድ በፋኖ ደህንነት ማስረሻ በሪሁን ክትትል የተቀነባበረው ይህ ልዩ ኦፖሬሽን አንድ ሻምበል አመራር አዛዥና አንድ ሻምበል ምክትል አዛዥ ወደ ባንክ ብር ለማውጣት ሲገቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በር ላይ በፋኖዎች ተመተው ወደ ማይመለሱበት ተሸኝተዋል።

የቲሊሊ ፋኖ ዘንገና ብርጌድ አናብስቶች ገነው በዋሉበት በዚህ ኦፕሬሽን መብረቃዊ ጥቃት የተፈፀመበት መከላከያ ሲቪል ማህበረሰብን ማሠቃየት አላማው አድርጎ ይዞታል።
ዘጋቢ፦ ጋዜጠኛ ጋሻዬ ንጉሴ ከግንባር

#Follow
facebook 1 :- https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
facbook 2:- https://www.facebook.com/asharamedia24
Youtbe :- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw
telegram:- https://t.me/asharamedia24
Watsapp:- https://whatsapp.com/channel/0029Va5CGsH2ER6bIAUd2L1T
13.7K viewsደምሳሽ የማርያም!, edited  15:07
Buka / Bagaimana
2024-01-30 14:01:43

13.0K viewsደምሳሽ የማርያም!, 11:01
Buka / Bagaimana
2024-01-30 11:16:04

13.0K viewsደምሳሽ የማርያም!, 08:16
Buka / Bagaimana