Get Mystery Box with random crypto!

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

Logo saluran telegram asharamedia24 — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ A
Logo saluran telegram asharamedia24 — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
Alamat saluran: @asharamedia24
Kategori: Politik
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 5
Deskripsi dari saluran

ስልክ፥ 251984190114 / 251993111700

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 6

2024-01-06 21:34:48
ወጣት ቴዎድሮስ ጌታቸው ትላንት ከምሽቱ 2:00 ላይ ባልታወቁ የስርዓቱ ጠባቂዎች ታፍኖ ተወስዷል።

ትላንት ምሽት በባህርዳር ከተማ ለአንድ ሰዓት አካባቢ መብራት ጠፍቶ እንደነበርና በዛ ሰዓት ውስጥ ከቤቱ ተይዞ ባልታወቁ አካላት ወደ መኮድ መወሰዱን የመረጃ ምንጮቻችን ገልፀዋል። ከዚህ በፊት በሁከትና ብጥብጥ መፍጠር በሚል ከተከሰሱት 51 ተከሳሾች ወስጥ አንዱ እንደነበር የሚታወቅ ነው።
12.7K viewsG T, edited  18:34
Buka / Bagaimana
2024-01-06 16:50:03

13.1K viewsናፍቆት !, 13:50
Buka / Bagaimana
2024-01-06 16:38:28 በሞጣ ከተማ ዛሬ በርካታ አራዊት ሰራዊትና ባንዳዎቹ አስክሬን መሆናቸውን መዘገቡ ይታወሳል። በተያያዥ ልቡ ያበጠው የከተማው የሚሊሽያ ጽ/ቤት ኋላፊ 50 አለቃ ዘላለም የተባለ ቀንደኛ ባንዳም ተሸኝቷል።
12.9K viewsG T, 13:38
Buka / Bagaimana
2024-01-05 18:18:32 ሁለት መረጃዎች

1. በጎጃም ደጀን ወረዳ ሸብሸጎ የገጠር ቀበሌ የገባው የጨቅላው አብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት በአካባቢው ያለውን ጥብቅ ደን በእሳት እያቃጠለው እንደሚገኝ ታውቋል፤ ቃጠሎው ጠዋት 1:50 እንደጀመረና አሁንም ደኑ እየነደደ ይገኛል ተብሏል። ይህን ቃጠሎ ለማጥፋት በጡሩምባ ህዝቡ ቢወጣም አራዊት ሰራዊቱ ድሽቃ ጠምዶ ህዝቡን እንደመለሰም ታውቋል።

2. በሌላ ዜና ደግሞ የጨቅላው ሰውበላ የአብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ዛሬ በቲሊሊ አዲስ አለም በደረሰባቸው ከባድ ሽንፈትና ውድመትን ተከትሎ በከተማዋ ያሉ 7 ንፁሐን ወጣቶችን መረሸናቸው ተረጋግጧል።
14.8K viewsG T, 15:18
Buka / Bagaimana
2024-01-05 17:30:29

14.2K viewsናፍቆት !, 14:30
Buka / Bagaimana
2024-01-04 19:25:36 ከምንጊዜውም በላይ በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን ቋሚ ሲኖዶስ የጸሎት ጥሪ አቀረበ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ‹‹ቤተ ክርስቲያናችን ልጆቿ በሰላም በፍቅር በታነጸ ዕለታዊ ሕይወት እንዲኖሩ በማድረግ ሰላም የደግነት ሁሉ አክሊል የመንፈሳዊ ምግባራት ዘውድ መሆኑን ስታውጅ መኖሯን የታሪክ መዛግብት፣ ዕውነትን ለመግለጥ የሚተጉ ጸሐፍት ከመቅድም እስከ ህዳግ ይመሰክሩላታል።›› ብሏል፡፡

‹‹የእውነትና የሰላም አምድ እንደመሆኗም በሀገራችን እየተከሰቱ ያሉ አለመግባባቶችንና የእርስ በእርስ ደም መፋሰሶች እንዲቆሙ የሰላም ጥሪ ከማድረግ ጀምሮ ምህላ፣ ጾምና ጸሎት በማወጅ እግዚአብሔር ለሀገራችንና ለሕዝባችን ሰላምን እንዲሰጥ ስትማጸን ቆይታለች።›› ብሏል መግለጫው፡፡

‹‹ሰላም የሚጸናው ማንኛውም ማኅበረሰብ እርስ በእርሱ በመተሳሰብና በፍቅር በእውነተኛ መግባባትና በፍትሕ በርኅራሄና በመከባበር አብሮ መኖር ሲቻል ነውና በወንድማማችነት መካከል ጠብን ከሚዘሩ ጥላቻንና መራራቅን ከሚያሰፉ ንግግሮችና ድርጊቶች በመቆጠብ ሁሉም የማኅበረ ሰብእ ክፍል ለሰላም በጸሎት እንዲተጋ›› ሲልም  ቋሚ ሲኖዶስ አሳስቧል፡፡

ከምን ጊዜውም በላይ ሰላምና ፍቅር በሀገራችን እንዲሰፍን በአንድነት ሆነን የምንሠራበት ወቅት ላይ በመሆናችን በመጪዎቹ ዐበይት በዓላት፣ በዘወትሩ መንፈሳዊ አገልግሎት ሁሉም በየደረጃው ያላችሁ የቤተ ክርስቲያናችን አባቶችና አገልጋዮች በየዐውደ ምሕረቱ ሰላምንና እርቅን በመስበክ በሀገራችን ኢትዮጵያ ያለው ችግር እንዲወገድ፣ ማኅበራዊ ሰላም እውን እንዲሆን የበኩላችሁን ጥረት እንድታደርጉ›› ሲል ቋሚ ሲኖዶስ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡
12.8K viewsG T, 16:25
Buka / Bagaimana
2024-01-03 18:55:41

13.5K viewsናፍቆት !, 15:55
Buka / Bagaimana
2024-01-03 16:16:12
ደብረብርሃን ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ሆናለች ::
የሰሜን ሸዋ ዋና ከተማ የሆነችውን ደብረብርሃን ነፃ ያወጡት ጀግኖቹ ፋኖዎች:
1- መብረቁ ብርጌድ
2- ጋጠው ብርጌድ እና
3- አስራት ወልደየስ ሻለቃ ናቸው::
በኦፕሬሽኑ የደብረብርሃን እና የአካባቢው ህዝብ ከፍተኛ ተጋድሎ ፈፅሟል:: ድል ለአማራ ህዝብ!!!
14.3K viewsG T, 13:16
Buka / Bagaimana
2024-01-02 10:14:41
13.1K viewsናፍቆት !, 07:14
Buka / Bagaimana
2024-01-02 10:13:53 የታገቱት ወጣቶች 12 ሚሊየን ብር ተጠየቀባቸው
ከቁልቢ የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ የንግስ በአል መልስ መንገድ ላይ የታገቱት ምዕመናን በእያንዳንዳቸው 1 ሚሊዮን ብር እየተጠየቀባቸው ነው።

የቁሉቢ  ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ ተጓዙች  በሞት  ካጣናቸው ወንድሞች በተጨማሪ ከታች ስማቸው የተጠቀሰው ወንድሞች  የታገቱ አሥር ሰዎች እና ያሉበት ሁኔታ የማይታወቁ  ሁለቱ ወንድሞች በጥቅሉ አሥራ ሁለት ወንድሞች ናቸው ።

ከእዚሁ ጋራ በጣም አሳዛኙ ሌላ ጉዳይ በመንገድ ላይ አንድ ህጻን ቤተሰብ የሌለው ህጻን እያለቀስ ቢያገኙትና ቢጨነቁ ጊዜ ህጻኑ  ሲጠይቁ እርቦት እንደነበረ  ቤተሰብ እንደሌለው ቢነገራቸው ሁሉም በማዘን ወስደን እናሳድገው በማለት ምሥጋናው በተባለው ወንድም አማካኝነት ይዘውት እየመጡ ነበር ፤ በአደጋው ሰላባ ከሆኑ መካከል ይሄ ታደጊ ውንደኛው ሲሆን ቅዳሜ ወደ መተሐራ ሄደው የጠየቁ ቤተሰቦች ህጻን መኖሩ በጸጥታ አካሉ የተገለጸላቸው ይሄው ታዳጊ ሆኗል እጅግ ያሳዝናል ።
በአጋቾች እጅ የሚገኙት እና ለቤተሰቦቻቸው ተደውሎ ለመልቀቅ ገንዘብ የተጠየቀባቸው አሥር ወንድሞ ስማቸው እነዚህ ናቸው ።

1ኛ. ማስረሻ አበበ [ ኖሻ ]
2ኛ. ጌታሁን ሁንዴቻ [ የሞች አዲሱ ሁንዴቻ ወንድም ]
3ኛ. በኃይሉ ጀምበሬ
4ኛ. አበራ ቱሉ
5ኛ. ያሬድ ታሪኩ
6ኛ. ቢኒያም ከበደ [ ነብሶ]
7ኛ.ዘሪሁን ንጉሴ
8ኛ. ያሬድ ነጋሽ  [ አቢሊሉ ]
9ኛ. ቢኒያም ነጋሽ
10ኛ. ምሥጋናው
11ኛ . በኃይሉ ጆብሬ
12ኛ. አዲሱ ባይሳ

ከላይ ሥማቸው የተጠቀሱት የተወሰኑት በምሥሉ የሚታዩት ናቸው
12.8K viewsናፍቆት !, 07:13
Buka / Bagaimana