Get Mystery Box with random crypto!

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

Logo saluran telegram asharamedia24 — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ A
Logo saluran telegram asharamedia24 — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
Alamat saluran: @asharamedia24
Kategori: Politik
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 5
Deskripsi dari saluran

ስልክ፥ 251984190114 / 251993111700

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 7

2024-01-01 22:16:31
የአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ ምርቃት በአማሪት ሜጫ መራዊ/በፈተና አልፈናል አሸናፊወችም ነን / (አሻራ ሰበር 22/04/2016 ዓ/ም )

12.7K viewsናፍቆት !, 19:16
Buka / Bagaimana
2024-01-01 16:21:23
#ሰበር_ዜና ቢቸና

በእነማይ ወርዳ ቢቸና ከተማ በ21/04/2016ዓም የእነማይ ወርዳ የአማራ ህዝባዊ ሀይል (ፋኖ) አባላት በቢቸና ከተማ ሰርጎ በመግባት ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት በወሰደው የሽምቅ ውጊያ በቢቸና ከተማ ማርሚያ ቤት፣በቢቸና ከተማ አስተዳደር፣በቢቸና ፖሊስ ጣቢያ እና በቢቸና በላይ ዘለቀ መሰናዶ ት/ቤት በርካታ የብርሀኑ ጁላ ጦር፣የእነማይ ወርዳ/ቢቸና ከተማ ሚኒሻና ፖሊስ አባላት ላይ ከባድ እርምጃ መወሰዱን የመርጃ ምንጮች ገልፀዋል።

በሌላ ዜና በ21/04/2016ዓም የእነማይ ወርዳ የአማራ ህዝባዊ ሀይል (ፋኖ) አባላት በወሰደው የደፈጣ ውጊያ በእነማይ ወርዳ ወይራ ቀበሌ # በባንዳነት ሲያገለግል የቆየ ሚኒሻ (ገደፌ) እስከወዳኜው ተሸኝቶል።
12.6K viewsG T, 13:21
Buka / Bagaimana
2023-12-31 21:46:02
12.8K viewsናፍቆት !, 18:46
Buka / Bagaimana
2023-12-31 21:45:37 #ሶጌ

ከትናንት በስቲያ አርብ ታህሳስ 19/2016 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ካማሺ ዞን ቦሎ ጅጋንፎይ/ምዥጋ ወረዳ ሶጌ ከተማ ጠዋት ታጣቂዎች ወደ ከተማው በመዝለቅ ከፍተኛ ጥቃትና መድመት ማድረሳቸውን የወረዳው አስተዳደር ገልጿል።
በጥቃቱ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል።
በወረዳው የሚገኙ 2 ባንኮች (የአዋሽ ባንክ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) መዘረፋቸውንም ገልጿል።
ከዚህ በተጨማሪ የተለያዩ መጠን ያላቸው 8 ተሽከርካሪዎች መቃጠላቸውን አመልክቷል።
በወረዳው የነበሩ ጸጥታ አስከባሪዎች ለግዳጅ ወደ ሌላ ስፋራ መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ ታጣቂዎቹ በቀላቀሉ ወደ ወረዳው በመግባት ጥቃት ማድረሳቸው ነው የተነገረው።
በዕለቱ ለ3 ሰዓታት ያህል ከተማውን ተቆጣጥረው እንደነበርና በሶጌ ከተማ ውስጥ የሚገኙ አንድ ፖሊስ ጣቢያ መቃጠሉን፣ ሁለት ባንኮችም መዘረፋውንና ሌሎችም በርካታ የመስሪያ ቤት ንብረቶች መዘረፋቸውን ወረዳው አመልክቷል።
በዛሬው እለት በከተማው መረጋጋት መስፈኑን ተከትሎ ከአካባቢው ሸሽተው የነበሩ ነዋሪዎች ሲመለሱ መዋሉ ተመላክቷል።
ቃላቸውን የሰጡ የወረዳው ነዋሪዎች በዕለቱ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ ስለነበር አብዛኛው የከተማዋ ነዋሪ አካባቢውን ለቀው ሸሽተው እንደነበር ገልጸዋል፡፡
በወረዳው አንድ ፖሊስ ጣቢያ መቃጠሉንና የቁም እንስሳትን ጨምሮ የንብረት ዝርፍያ መፈጸሙን ነዋሪዎቹ አመልክተዋል፡፡
5 ተሸከርካሪዎች በአንድ ስፋራ መቃጠሉን የገለጹ ሲሆን መጠናቸው ያልታወቀ ሌሎች የወረዳው ተሽከርካሪዎች በታጣቂዎች መወሰዱን አብራርተዋል፡፡
ጥቃቱን በመሸሽ ላይ የነበሩ 4 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን እንደሚያውቁም ጠቁመዋል፡፡
አርብ ዕለት በሶጌ ከተማ የደረሰውን ጥቃት በወረዳው አቅራቢያ ይንቀሳቀሳሉ ያሏቸው የሼኔ ታጣቂዎች መፈጸማቸውን የወረዳው አስተዳደር ገልጿል።
በካማሺ ዞን ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ከክልሉ መንግስት ጋር የሰላም ስምምነት ላይ ከደረሱ ወዲህ በአካባቢው ሰላም መስፈኑን የክልሉ መንግስት ከዚህ ቀደም መግለፁ ይታወሳል።
#ዶቼቨለ

አዲሱ የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
ድል ለፋኖ!
12.9K viewsናፍቆት !, 18:45
Buka / Bagaimana
2023-12-31 16:25:03

12.8K viewsናፍቆት !, 13:25
Buka / Bagaimana
2023-12-24 14:48:08
ዶክተር ሥዩም መስፍን (ሰላም ሚኒስትር ሚኒስቴር ዲኤታው) ከሀገር መኮበለሉ ታውቋል።

ለአዳም ፋራህ በፃፈው የአቤቱታ ደብዳቤም ከፋኖና ከፅንፈኛ አማራ ጋር በማያያዝ ስሜ ጠፍቷል ብሎ ደብዳቤ አስገብቷል።
13.4K viewsኢት ኤል, 11:48
Buka / Bagaimana
2023-12-23 15:38:39 #የድል_ዜናወች
1. ለዛሬው ዕለት በጎጃም ዕዝ የሞጣ ፋኖ መብረቁ ብርጌድ ደፈጣ አካሂዶ የምስራቅ ጎጃም ዞን 7 ከፍተኛ አመራሮችን በቁጥጥር ስር አውለዋል።

2. በጎጃም ዕዝ የክፍለ ጦር 4 አዛዥ 50 አለቃ ታደሰ የተመራው ፋኖ አማኑኤል ላይ የደብረ ኤልያስ የስናን የቸርተከል የንጉስ ተክለኃይማኖት ፋኖዎች በጥምረት 17 ብሬን 9 ስናይፐር እና ቁጥሩ የበዛ ምርኮኛ ይዘዋል።

3. እዛው ምስራቅ ጎጃም የጁቤ ላይ ሌሊት በቆረጣ 130 ጠላት ተረፍርፏል። 8 መንገድ መሪ አቃጣሪ ሚሊሻዎች ተማርከዋል። ኮማንደር ቅዱስ የሚባል የደብረ ማርቆስ ሚሊሻ አመራር እርምጃ ሲወሰድበት በውጊያው 4 ብሬንና 52 ክላሽ ተማርኳል።

ጦርነቱን መቶ አለቃ አበበ ሰው መሆን፣ ፋኖ ትልቅአለም አሳብና ምንያምር ሞላ (ከዚህ በፊት ታንክ የማረከ) በበላይነት ጦሩን መርተውታል።
አዲሱ የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
ድል ለፋኖ!
15.4K viewsናፍቆት !, edited  12:38
Buka / Bagaimana
2023-12-23 15:01:14

14.1K viewsናፍቆት !, 12:01
Buka / Bagaimana
2023-12-22 16:24:39
#UPDATEBAHIRDAR
◦ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) Tiger one ሲል በሰየመው ኦፕሬሽን በባህርዳር ከተማ ምሊሻ እና አድማ ብተናወች ላይ መብረቃዊ እርምጃ ወስዷል::
◦ አርበኛ ዘመነ ካሴ በሮሐ ሚዲያ በኩል የሰጠውን መመሪያ ተከትሎ ብተከናወነው በዚህ ኦፕሬሽን በባህርዳር ከተማ ድሪም ኬር ሆስፒታል አካባቢ ከብልፅግና ስምሪትወስደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 6 ምሊሻ እና 2 የአድማ ብተና አባላት እስከ ወዲያኛው ተሸኝተዋል።
◦ የብልፅግናን የማጭበርበሪያ ጥሪ ተቀብለው ወራሪውን ሰራዊት የተቀላቀሉ የምሊሻ አባላት ለፋኖ እጃቸውን እስካልሰጡ ድረስ ይህ ኦፕሬሽን ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የታይገር ዋን ኦፕሬሽን መምሪያ አሳውቋል።

አዲሱ የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
ድል ለፋኖ!
16.5K viewsናፍቆት !, 13:24
Buka / Bagaimana
2023-12-22 16:16:44 #ከአማራ_ክልል_የተሰሙ_መረጃዎች

ከሸዋሮቢት ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ የተኩስ ድምፅ እንደሚሰማ ነዋሪዎች ጠቁመዋል።የዋናው መስመር እንቅስቃሴ እስካሁን(9:15) ድረስ የተቋረጠ ነገር የለም።

ደብረታቦር አቅራቢያ አለምሳጋ በተባለ ጫካ ማን እንደተኮሰው ባልታወቀ ጥይት ተመቶ አንድ ሹፌር መገደሉ ተሰምቷል።

ምስራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን፣ የጁቤ፣አማኑኤል አካባቢ ትናንትና ዛሬ ማለዳ የተኩስ ልውውጥ ሲደረግ ነበር ተብሏል።

ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ዙሪያና ሽንዲ ተኩስ ሲሰማ እንደነበር የተሰማ ቢሆንም ንጋት ላይ ቆሟል።

ደጋዳሞት ትናንት ምሽት የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል።የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ የተገለፀ ነገር የለም።
14.4K viewsናፍቆት !, 13:16
Buka / Bagaimana