Get Mystery Box with random crypto!

#መረጃ #ትዉልድ አምካኝ ፋሽስቱ የአብይ አህመድ አምባገነን ጨፍጫፊ ቀደም ሲል ለ6 ወር በአማራ | Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

#መረጃ
#ትዉልድ አምካኝ ፋሽስቱ የአብይ አህመድ አምባገነን ጨፍጫፊ ቀደም ሲል ለ6 ወር በአማራ ክልል ኮማንድ ፓስት የጣለ ሲሆን ከቀናት በፊት የአዉሮፓ ህብረት የተወካዬች ምክር ቤት ባደረገዉ ስብሰባ በአማራ ክልል ጨፍጫፊዉ የኦህዴድ ብልፅግና ለ6 ወር የጣለዉ ኮማንድ ፓስት ቀናት የቀሩት ሲሆን በቀጣይ ማራዘም ሆነ በድጋሚ ኮማንድ ፓስት በአማራ ክልል መጣል የለበትም በሚል ዉሳኔ ላይ ተደረሷል።በሌላ በኩል በሱማሌ በኩል አልሸባብ ጦርነት የከፈተ ሲሆን የሚጨብጠዉ የሚይዘዉ ያጣዉ የኦህዴድ ብልፅግና በአማራ ክልል ከሙትና ቁስለኛ የተረፉትን ገዳይ ቡድን በማሰባሰብ ወደ ሱማሊያ ክልል ለመዉሰድ እንዳቀደ የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።ነበልባሉ ፋኖ በዚህ ሳትዘናጋ አማራ ክልል ያለዉን ገዳይ ቡድን እጅ እንዲሰጥ እንረባርብ።ይህ በእንዲህ እንዳለ በአራቱም አቅጣጫ ነበልባሉ ፋኖ በመናበብና ዉስጣዊ አንድነቱን በማጠናከር የክ/ጦር ምስረታ እና ቀጠናዊ ትስስሮችን በማቀናጀት ጠንካራ የማይነቃነቅ መዋቅር እየተገነባ ይገኛል።
#ድል ለአማራ ህዝባዊ ኃይል ፋኖ መረጃዉ የፋኒት አስካል ደምሌ ነዉ 14/5/2016 ዓ.ም