Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ! በጎንደር ከአዘዞ ደረስጌ ቆላድባ የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ነበልባሎች ቆላድባ ከተማ በደፈጣ  አ | Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

መረጃ!

በጎንደር ከአዘዞ ደረስጌ ቆላድባ የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ነበልባሎች ቆላድባ ከተማ በደፈጣ  አንድ የሻለቃ አመራርን ጨምሮ በድምሩ 10 የጠላት ሀይል የደመሰሱ ሲሆን  4ቱን   ደግሞ ቁስለኛ አድርገውታል።

አይንባ አካባቢ አገዛዙ  ያደራጀው ዘራፊ  ላይ ሁለት የተደምስሰ ሲሆን  አንዱን  አቁስለውታል። አንደኛው  አምልጦ  ክትትል እየተደረገበት ነው።
አገዛዙ  ያደራጀው ዘራፊ ቡድን  ያለባቸው አካባቢዎች በተጨባጭ

አለም ሳጋ (በአለም በር እና በደብረታቦር መካከል የሚገኝ ጫካ)
ጣራ ገዳም( ከአዲስ ዘመን ከተማ ወደ ጎንደር መስመር ቅርብ ርቀት የሚገኝ )
ቁልቋል በር ማክሰኝት
ሎዛ ማርያም አካባቢ ሁሉም የአገዛዙ ሠራዊት  ሽፋን የሚሠጣቸው ናቸው።

ስለሆነም አገዛዙም ያደራጀው ዘራፊ ቡድን ስለሆነ ያለ ምህረት እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ነው። ፊት ለፊት ከሚገጥመን ጠላት በላይ ጠላት ተደርጎ መወሰድ አለበት።