Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ

Logo saluran telegram yefker_gize — መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ
Logo saluran telegram yefker_gize — መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ
Alamat saluran: @yefker_gize
Kategori: Fakta
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 24.40K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2023-07-16 17:39:51 *መሪጌታ  የባህል መድሀኒት
               
""""እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም"""
የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!!
✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
      1,ለመፍትሄ ስራይ
      2,ለቡዳ
      3,ለቁራኛ
      4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት
      5,ለግርማ ሞገስሜ
      6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)
      7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)
      8,ለጋኔን
      9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ
   10,ለሎተሪ
   12,ለእቁብ
   13,ለመስተሳልም
   14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)
   15,ለስንፈተ ወሲብ
   16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ
   17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን
   18,ለገበያ
   19,ለወር አበባ ችግር
   20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)
   21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል
   23,ለሙግት
   24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ
    25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)
    26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)
    27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ
    28,ለቀለም (ለትምህርት)
    29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት
    30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
    31, ለሁልም መስተፋቅር
ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን። ለበለጠ መረጃ 09-20-04-61-84 ይደውሉ።
486 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 14:39
Buka / Bagaimana
2023-07-10 16:49:46 ፯ቱ፤7ቱ፤ሰብዓቱ፤ሰባቱ፤ የቅመም ዓይነቶች ለጨጓራ መፍትሔ ሲውሉ!!!

ትህትና ለኢትዮጵያ ልጆች!
መዋደድ ለመላው የዓለም ህዝብ!
አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ!

#ከሊቅ እስከ ደቂቅ ብዙ ጊዜ ከአንደበታችን የማይለይ የጨጓራ በሽታ ተጠቂ ኖት?

የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ(

የጨጓራ ባክቴርያ የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው፡፡

የጨጓራ ባክቴርያ የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፡-
የሆድ መነፋት፣
ግሳት፣
የረሃብ ስሜት አለመሰማት፣
ማቅለሽለሽ፣
ማስመለስ፣
  ያለምክንያት ክብደት መቀነስ ሊታዩ ይችላሉ፡፡

በጨጓራ ውስጥ የሚያጋጥም ቁስለት ደም ወደ ከርሳችንና አንጀታችን እንዲፈስ ሊያደርግ ይችላል፤ ከባድ የሚባል የጤና ችግርም ሊፈጥርብን ይችላል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉት ምልክቶች ከታዩን ወደ ሕክምና በመሆድ የምንገኝበትን ሁኔታ መመርመር አለብን፡፡
የሰገራ መጥቆርና ደም መቀላቀል ካለ፣
ለመተንፈስ መቸገር ካጋጠመን፣
ያለስራ የመልፈስፈስና የድካም ስሜት ከተጫነን፣
የቆዳ መገርጣትና ራስን የመሳት ሁኔታ ከታየብን፣
የተፈጨ ቡና የመሰለ ነገር የሚያስመልሰን ከሆነ፣
ከባድ የሆድ ህመም ካለን የጨጓራ ባክቴሪያ ሊሆን ስለሚችል መታየት አለብን፡፡

አልፎ አልፎ ደግሞ የጨጓራ ባክቴሪያ የጨጓራ ካንሰር ሊያስከትል ይችላል፤ እንዲያ ሲሆን በመጀመሪያ አንዳንድ ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል፤ ለምሳሌ ማቃር ሊበዛን ይችላል፡፡ በመቀጠል ግን የሆድ ሕመምና ማበጥ፣ ማቅለሽለሽ፣ ያለመራብ ስሜት፣ ትንሽ ከተመገብን በኋላ በጣም የጠገብን የሚመስለን ስሜት መሰማት፣ ማስመለስና ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ሊታይብን ይችላል፡፡

ምክር
የጨጓራ ባክቴሪያን ለመከላከል የምንወስደው እርምጃ ሌሎች ጀርሞችን ለመከላከል ከምንወስደው የጥንቃቄ እርምጃ ጋር ተመሳሳይ ነው፤ ይኸውም እጅን በሳሙና ከምግብ በፊትና ከመፀዳጃ ቤት መልስ በደንብ መታጠብ፣ በፅዱ ሁኔታ ያልተዘጋጀ ወይም የቀረበ ምግብና መጠጥ አለመጠቀም፣ ያልበሰሉ ምግቦችን አለመጠቀም ናቸው፡፡ እንዲሁም ጭንቀትና ውጥረት፣
ቅመም የበዛባቸው ምግቦችና
ሲጋራ ማጨስ ለጨጓራ ቁስለት የማይዳርጉን ቢሆንም ሁኔታውን ግን ሊያባብሱ ስለሚችሉ ቢያንስ ከቁስለት እስከምንድን ድረስ መጠቀም ወይም ማድረግ የለብንም፡፡
ልብ በሉ ቅመም የጨጓራ ህመም እንደሚያባብስ ሁላ ቅመማቅመም የጨጓራ መዳኛ ሲሆኑም እናያለን።

የጨጓራ ባክቴርያ፣አሲድ የመርጨት ችግር፣መፍትሔዎቻቸው

የጥቁር አዝሙድ ፍሬ
የኮረሪማ ፍሬ
የጤና አዳም ፍሬ
የሰሊጥ ፍሬ
የእንስላል ፍሬ
የፌጦ ፍሬ
የቁንዶ በርበሬ ፍሬ

እነዚህ የቅመም ዝርያዎች ከምግብነት ማጣፈጫ አልፈው ለየቅልም ቢሆኑ እጅግ ፍቱን እና ውስብስብ ያሉ ችግሮችን የመፍታት ዓቅም ያላቸው አሁን ደግሞ በሕብረት ሁነው የጨጓራ በሽታን ለማከም በሰፊው የጥበብ ድህረገጻችን በኔ ጋባዥነት ብቅ ብለዋል።

የቅመሞቹ አዘገጃጀት እና አጠቃቀም!
በቅድምያ በንጽሕና ለየብቻ እንዲደርቁ ማድረግ የደረቀ ከገዛንም ለየብቻ  በንጽህና መፍጨት።

ከዛ በመቀጠል ንፁህ ሩብ ኪሎ ማር ማዘጋጀት ለስኳር ታማሚዋችም ይሆናል።የስኳሩ መጠኑ ቅመሞቹ ስለሚያቀዘቅዙት አትስጉ!

#ከላይ ያስቀመጥናቸው የቅመም ዓይነቶች ግማሽ ግማሽ የስኳር ማንኪያ ከ ሰባቱም ቅመማቶች በመለካት ወደ ተዘጋጀው ሩብ ኪሎ ማር ማቀላቀል።

#በመቀጠል አንድ ላይ በንጽህና በደንብ አድርገው ማዋሃድ!
ይህ የቅመሞች ውህድ ጧት ጧት አንድ አንድ የስኳር ማንኪያ በመለካት በባዶ ሆድ መብላት።

#መድኃኒቱ ከወሰዱ ከ አንድ ሰዓት በኃላ የሚስማማዎት ምግብ መመገብ ይችላሉ።

#ይህ መፍትሔ ልዩ ከመሆኑ የተነሳ በጨጓራ ምክንያት ለዓስርት ዓመታት የሚያቃጥሉ ነገር፤ስጋ፣ዶሮ ወጥ፤ስንዴ ነክ፣ መብላት የማይችሉትን ማከም የቻለ ልዩ ውህድ ነው።

#ፍቱን ነው።
መፍትሔውን ተጠቅመው ምስክር ይሁኑ፡፡

#ውድ የዚህ ድህረገጽ ቤተሰቦች ስለ ሰባቱ ቅመማት ሌላ እና ልዩ ምስጢራቸው በሌላ ጊዜ የማጋራችሁ ይሆናል።

#ይህንን መልእክት የያንዳንዳችሁ ለአንድ ሰው ሼር እንድታደርጉት ይሻል።
#ይህ ማለት አንድ የጮጓራ በሽተኛ ታደጋችሁ ማለት ነው።
SHARE እናድርግ የሰከንድ ስራ ናትና!

ሕይወትን ለመታደግ ንቁ ትውልድን እንፍጠር።
መልካምነት ግዴታችን ነው።
ተፈጥሮን በጥበብ እንቃኛት።

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹህ። ለበለጠ መረጃ 09-20-04-61-84 ይደውሉ
682 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 13:49
Buka / Bagaimana
2023-07-09 08:41:13 ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ
          
                            ለዛሬ

ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ

          ለጠላት 
=> ከጠላት የተደረገ መፍቻ
=> ቅድሞ ለመከላከል
=> ግርማ ሞገስ

            ለኣይነ ጥላ
            ለወሲብ ችግሮች
            ለትምህርት

ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት
                     =>ኣጠቃላይ

ለስራ  =>ለንግድ
         => ለእርሻ
         =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ

ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን
            =>   የእጀ ሰብ

መልካሙን ኣየተመኘችው
ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ

እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ

በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ

እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው

09-20-04-61-84 ይደውሉ መፍትሔ ያገኛሉ
511 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 05:41
Buka / Bagaimana
2023-07-09 08:07:26 #ባል_ሆይ!

“ከገዛ ራስህ ሕይወት በላይ ሚስትህን አፍቅራት፡፡ እውነተኞች ኹኑ እንጂ በፍጹም አትለያዩ፡፡ በውጭ ከመቆየት ይልቅ ከሚስትህ ጋር በቤትህ አብረሃት ማሳለፍን ምርጫህ ይኹን፡፡ አክብራት፤ በግልፅም አድንቃት፡፡ ጥፋት ስታጠፋ በትዕግሥት ምከራት፡፡ አብራችሁ ጸልዩ፡፡ አብራችሁ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሒዱ፡፡ አብራችሁ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ንባባትና ስለ ጸሎት ተወያዩ፡፡ ትዳራችሁ እንደዚህ ከኾነ የቅድስና ሕይወታችሁ ከመነኰሳት ሕይወት ጋር የሚነጻጸር ነው (ይኾናል)፡፡” 
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

#ሚስቶች_ሆይ

“ባሎች ቅናተኞችና የሚያመነዝሩ እንዲኾኑ የሚያደርጋቸው እናንት ሚስቶች ባሎቻችሁን ለንጽህና ስለማታነሣሡዋቸው ነው፡፡ እናንተ ዘማውያን ሴቶች በሚያጊያጊጡበት ሽልማት ባሎቻችሁ ደስታን እንዲፈልጉ ስለምትገፋፉአቸው ነው፡፡ በዚሁ ምክንያትም ፈጥነው በዚሁ ነውር ይጠመዳሉ፡፡ አንቺ ባልሽን ይህን እንዲንቀውና በንጽህና፣ በፈሪሐ እግዚአብሔርና በትሕትና ደስታን ማግኘት እንዲፈልግ ብታስተምሪው ኖሮ በቀላሉ እንደዚህ ወዳለ ነውር ራሱን አይከትትም ነበር፡፡ ጋለሞታ ሴት ከአንቺ በላይ ልታጌጥ ትችላለች፡፡ በምግባር በሃይማኖት ግን አይደለም፡፡ ስለዚህ ከጋለሞታ ሴት ሊያገኘው በማይችለው ጌጥ ደስታን እንዲያገኝ አስተምሪው፡፡ ... ከዚያ በኋላም ባልሽ ጸጥተኛ ይኾናል፤ ያከብርሻል፡፡ እግዚአብሔርም ይህን በማድረግሽ ምክንያት ቸርነቱን ያበዛልሻል፡፡ ሰዎችም ኹሉ ያደንቁሻል፤ በወዲያኛውም ዓለም ሰማያዊ በረከትን ትቀበያለሽ፡፡”

#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

    
417 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 05:07
Buka / Bagaimana
2023-07-09 08:05:52
324 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 05:05
Buka / Bagaimana
2023-07-09 08:05:52 የስንፈተ ወሲብ መድኃኒት_አቅርቦት
ለስንፈተ ወሲብ አጠቃላይ ችግሮች ፍቱን የተመሰከረላቸው የአውሮፓ ምርቶች አስገብተናል በኛ ሀገር ተሞክረው የብዙዎችን ትዳር ና ፍቅር ከመፍረስ የታደጉ። % 

ያስገባናቸው መድሀኒቶች ሙሉ በሙሉ ከተፈጥሮ ስለተሰሩ በጤና ላይ ምንም አይነት ጉዳት የማያስከትሉ።

የሚሰጧቸው ጥቅሞች

በዘላቂነት የብልት እርዝመት ና ውፍረትን መጨመር።

በወሲብ ላይ ቶሎ የመጨረስ ችግርን በዘላቂነት መቅረፋ

በወሲብ ላይ የብልት አለመቆም ( የብልት ጥንካሬ ) ማጣትን በዘላቂነት መቅረፋ።

የኛ ምርቶች ለየት የሚያደርጋቸው በጥራታቸው - በተመጣጣኝ ዎጋቸው ና ለአጠቃቀም በሚመቾች ማለት በሚቀባ ና በሚዋጥ አማራጭ ማቅረባችን ነው።


ምንገኝበት ቦታ
አዲስአበባ
በክልል ከተሞች ማለትም
አዳማ
ባህር ዳር
ሀዋሳ
ድሬደዋ
ደብረዘይት
ደብረ ማርቆስ
ጎንደር
ሆሳዕና
ጅማ
ሻሸመኔ
ደብረብርሀን
ወላይታ ሶዶ
ዲላ
አሰላ
አላባ
ወልቂጤ
ባሌሮቤ
አምቦ
አዋሽ
አርባምንጭ
ሚዛንቴፔ
ወልዲያ
ቻግኒ
እጂባራ
ዳንግላ
ፉነተሰላም
ደብረታቦር
ኮቦልቻ
ደሴ
ሸዋሮቢት
ጋቤላ
ሀረር
ዝዋይ
ለቀምት
ዲምቢዶሎ
ወልቂጤ
ቡታጂራ
ቡሊሆራ
ወራቤ
ሰመራ
ሞያሌ
አሶሳ
በተመጣጣይ ዋጋ 3500-4500 ብር ካሉበት እናደርሳለን
ይደውሉልን 09 20 04 61 84
403 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 05:05
Buka / Bagaimana
2023-07-07 20:38:13
ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?

ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው

➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ  ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል


መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!




ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ከቀኑ 2:00- ምሽቱ 12:00 ባለው ጊዜ  ይደውሉልን።

09-20-04-61-84 ይደውሉ።


በኢሞ      
በዋትሳብ       
በቴሌግ
ቻናላችንን join ማድረግ እንዳይረሱ
ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
568 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 17:38
Buka / Bagaimana
2023-07-05 14:11:31 መርጌታ መንግስቱ 09-20-04-61-84 ይደውሉ
     #የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ለስኳር ህመም                  ለገበያ
ለእድል (ለእጣ)                 ለሀብት                  ለመስተፋቅር                 ለስንፈተ ወሲብ 
ገንዘብ አልበረክት ላለው  ለጠላት ለምቀኛ
ለድክመተ ወሲብ          ለአስም በሽታ
ለቁርጥማት                 ለመፍትሄ ስራይ
ለማህፀን ቁስለት          ለጉበት/ለወፊት
ለሆድ ህመም               ለኩላሊት ህመም
ለካንሰር በሽታ              ለልብ ህመም
ለጨንጓራ ህመም         ለጥርስ ህመም
ለጨብጥ/ለአባላዘር     ለደም ግፊት
ለአይን ህመም             ለችፌ በሽታ
ለተላላፊ በሽታ              ለቋቁቻ
ለልክፍት ህመም          ለራስ ምታት
ለማህፀን እጢ            ለእሪህ በሽታ
ለፈንገስ/አፍ ጠረን      ለነርቭ ህመም
ለሚጥል በሽታ            ለመጋኛ ህመም
ለሊት ለሚሸና             ለቲቪ/ሳንባ በሽታ
ለፊት ማድያት             ለጥርስ ህመም
ለአመንምን በሽታ        ለወር አበባ መዛባት
ለአይነ ጥላ/ለገርጋሪ    ለአዕምሮ ጭንቀት
ለአልማዝ ባለጭራ
እባካቹህ ልጆቼ አንዳንድ አጭበርባሪዎች ስላሉ ተጠንቀቁ
09-20-04-61-84
ይደውሉ
645 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 11:11
Buka / Bagaimana
2023-07-05 07:59:54 መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት ቀማሚ 09-20-04-61-84  ይደውሉ።
የዓይነ ጥላ ተንኮል
#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ
  #የትዳር_መገርገር
    #ስንፈተ_ወሲብ
      #የእድል_መዘጋት
        #በስራ_ስኬታማ_አለመሆን

#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ.........

ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል።

መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል።

የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል
#ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ።

በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል።
         #ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው።
የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል
የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል
በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል።
ያለፈው ታሪክ ይረሳል
ፍቺ ይመጣል
አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል

ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች
ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል።

በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል።

በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ።
ፀጉር ላይ
ግንባር ላይ
የዓይን ቅንድብ ላይ
አፍንጫ ላይ
ከንፈር ላይ
ጥርስ ላይ
ሆድ ላይ
ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል።
እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው

#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን
#እድልን ይዘጋል
#በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል
#ትዳር ይከለክላል
#የተጋባውን ያፋታል
#ገዳም የገባውን ያወጣል
#የቆረበውን ያስፈርሳል
#አስገኝቶ ያሳጣል
#ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል

ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን
#የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት
በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው።

ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል
#ለሰው ተንኮል ያስመክራል
#ጥላቻን ያዋራል
#ሰውን ይተቻል
#ሰውን አውሬ ያደርጋል
#ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል።

ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን
#ያለምክንያት ያስገለፍጣል
#ያስቃል፣ ያሳስቃል
#የሚሰለች ሳቅ ያስቃል።

ሆድ ላይ ያለው ጋኔን
#በጾም ጊዜ ያስርባል
#ጾምን ያሽራል
#ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል።

ልብ ላይ ያለው ጋኔን
#ክፉ ያሳስባል
#መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል
#ሃሳብህን ያጨልማል
#ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል።

አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ
#የዝሙት መንፈስ ሆኖ
#የስድብ መንፈስ ሆኖ
#የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ።
ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል።

   #መፍትሔ
፩. #የምሳና ተቀፅላ
፪. #የጫት ተቀፅላ
፫. #የቡና ተቀፅላ

              #አዘገጃጀት
የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ  ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም።

የሚከለከሉ ነገሮች
፩. አልኮል
፪. ፆታዊ ግንኙነት

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ  ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል 09-20-04-61-84 ይደውሉ
609 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 04:59
Buka / Bagaimana
2023-07-04 21:14:47 መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳህኒት

የምንሰጣቸው  ህክምና ይስሀቅ  የባህል መዳህኒት

የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦
-ለገበያ ለሃብት
-ለመስተፋቅር
-ለትምህርት
-ለአፍዝ አደንግዝ
- ለመፍትሔ ስራይ
- ለህማም
-  ጋኔን ለያዘው ሰው

#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን

ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን 
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#
  ይደውሉ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ
አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦
-ለገበያ ለሃብት
-ለመስተፋቅር
-ለትምህርት
-ለአፍዝ አደንግዝ
- ለመፍትሔ ስራይ
- ለህማም
-  ጋኔን ለያዘው ሰው

#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን

ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን 
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#
  ይደውሉ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ 09-20-04-61-84 ይደውሉ።
134 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 18:14
Buka / Bagaimana