Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ

Logo saluran telegram yefker_gize — መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ
Logo saluran telegram yefker_gize — መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ
Alamat saluran: @yefker_gize
Kategori: Fakta
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 6.45K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 4

2023-05-24 14:28:46   መርጌታ  መንግስቱ የባህል   መድሀኒት   የተረጋገጠለት
=======================
    የአፍዝዝ  የደግዝ
ከሀገር  ውጭ  ሆነው  ባለቤቶች   ለሚያስቸግሩአቸው  ባደርብ  አዛጆችን    ታዛጅ  እናረጋለን
።   ሀይምሮ  ችግር   ላለባቸው
   ለሳይነስ  እና  ለአስም
    ለኩታሮት
    ለካሰር
    ለስራይ
    ለትምህርት
    ለግፊት
   የፍቅር
  በጥይት  እንዳይመታ
  ሳይለፉ   ሀብታም   መሆን
ብልቱ  ለደከመበት
09-20-04-61-84 ይደውሉ
@  መምጣት  የማትችሉ  አላችሁበት   ላይ  እናደርስአለን።
1.1K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 11:28
Buka / Bagaimana
2023-05-10 12:47:38 #እፀ  አንበልብል  ምንድነው ???

#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉልን።

እፀ  አንበልብል ማለት ቁጥቋጦ መሰል በበረሃ ፣ በቆላማ ቦታና በወይና ደጋማ ቦታ የምትገኝ እፅዋት  ስትሆን ዋናጥቅሟም

#ትምህርት አልገባው ላለሰው
#የተማረውን ለሚረሳ ሰው
#የሰማውን ለሚረሳ ሰው
#ትምህርት ለሚያስጠላው ሰው
#አእምሮ ለሚደነዝዝ ሰው
#አንቦ ገብቶ ፈተና ለማይመጣለት ሰው ወይም ፈተና ለሚበላሽበት ሰው

ወሳኝ መፍትሔ ሰጭ እፅዋትናት
#አይምሮን ንቁና ቀልጣፋ ታደርጋለች
#ንቃተ ህሊና ትጨምራች
#የተማሩት በአእምሮ ውስጥ እንዳይረሳ ታደርጋለች
#የማንበብና የማስታወስ ችሎታን ትጨምራች።
#የሚያውቁትን ነገር እስከ ዘመነ እርጅና አታስረሳም።

አሰራሩም እንደሚከተለው ይብራራል።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መክስተ ጥበብ ወአእምሮ  ወዘኢያገድፍ

ምድርቃኤል 3  አቅናኤል 3 አትርኮን 3 አትርጋዎን 3 ደምር ግምር 3 ቤት ጤት ፌ  ታኦስ ስጥጥ ወብትክ ግልባቤ ልብየ ለገብር እገሌ ......ስምን ማስገባት።
            ገቢር
#1ኛየእፀ አንበልብልን ስር በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ፈጭቶ አልሞ ዱቄቱን ለአዋቂ 7 ለህፃን  2

  የስኳር ማንኪያ ዱቄት በንፁህ ወለላ ማር ለውሶ  በንፅህና ጥዋት ጥዋት ለ 7ቀን ቢቀምሱትና   ቢያቀምሱት ወስሙ ይመርሆ ሀበግብሩ እንዲሉ ሊቃውንት ነበልባል ታደርጋለች ።
#2ኛ የቀጠጥና አበባ
የፅጌረዳ አበባ
የቀጋ አበባ
የምስርች አበባ
ሁሉንም በአንድ ለቅሞ አድርቆ ፈጭቶ ዱቄቱን በሁለት ሾርባ ማንኪያ ማር ቀላቅሎ ለሰባት ቀን መቅመስ።

ይህ የተፈተነና የታመነ የሊቃውንት አባቶች  ሚስጥር ነው በንፅህና  ተጠቅሞ እራስን ማደስና መቀየር ይቻላል እፅዋቷ ጎንደር ጎጃም ወሎ ትገኛለች።

የሚከለከሉ ነገሮች
አልኮል መጠጥ
ፆታዊ ግንኝነት
ተልባ ድንች ጎመን
ለአስራ አራት ቀን 14
አለመጠቀምነው።

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ በቤተዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ 09-20-04-61-84 በስራ ሰዓት ይደውሉ
#እናመሰግናለን
1.8K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 09:47
Buka / Bagaimana
2023-05-07 17:27:49 አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ

1.የገንዘብ ችግር
2.የስራ ማጣት ችግር
3. ብር ያለመበርከት
4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር
5.ተስፋ የመቁረጥ
6.በግለ ወሲብ መስቃየት
7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር
8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን
9.የስንፈተ ወሲብ ችግር
10.በከባድ ድህነት መማቀቅ
11.ደስታ የማጣት ችግር
12.ብትዳር ውስጥ ያለመስማማት


እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ
ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ

እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ
ጥሩ መናፍስቶች አሉ

ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት

እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ

ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉት

ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው  ጠቢባን ሁኑ ።
1.8K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 14:27
Buka / Bagaimana
2023-05-04 11:38:45 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘሁላቹህ ።

#ስንቶቻችን ነን እናቶቻችን እና አባቶቻችን ቀለልባለ መንገድ የተለያዩ እፅዋቶችን ተጠቅመው የተለያዩ የጤናችግሮችን ማከምና ችግሮችን ማስወገድ እንደሚችሉ ምናውቀው ??????

(የቤት ለቤት ሕክምና)

       #ከሚጠቀሙባቸው
ባህላዊ መድኃኒቶች በጥቂቱ ፦

#ፌጦ፦ ለድንገተኛ ህመምና ውጋት ተወቅጦና ተበጥብጦ በመጠጣት ከህመም መፈወስ ይቻላል።

#የነጭ_ባህርዛፍ_ቅጠሉ፦ ቅጠሉን በውሃ ተፈልቶ ቢታጠኑት የመተንፈሻ አካል ችግርም ሆነ የትኛውም የጉንፋን ዓይነትን ያለ ኪኒን በሁለት ቀን ውስጥ ፈውስ ያስገኛል።

#ነጭ ሽንኩርት፦ ለደም ዝውውር ፣ ለጨጓራ ፣ ለውስጥ ካንሰር፣ ለመተንፈሻ አካል፣ ለወሲብ ማነቃቂያነት እና በሰውነት ውስጥ ምግብ እንዲንሸራሸር ፍቱን መድኃኒት እንደሆነ ይናገራሉ።

#ጤና አዳም፦ ቅጠሉም ሆነ ፍሬው ለሆድ ህመም ፣ ለቁርጥማትና ለሌሎች መሰል ሕመሞች መድኃኒትነቱ ፍቱን ነው ። 40 ገቢር አለው በቅርቡ እለቀዋለሁ ።

#እንስላል፦ በውሃ ተቀቅሎ ሲጠጣ የተዘጋ የሽንት ትቦ ይከፍታል። ከፍተኛ የኩላሊት ጠጠር ያጠፋል፣ ኩላሊት ያጥባል። የሽንት ስራተኡደትን ያስተካክላል ።

#ሽፈራው: - የዚህ ዛፍ ቅጠል የማያድነው በሽታ የለም ይባላል የስኳር መጠንን ይቀንሳል ፣ የደም ግፊትን ይቀንሳል ፣ የደም ዝውውርን ያቀላጥፋል ቅጠሉን.... እንደ ሻይ ተፈልቶ ፣ ዱቄቱ ተወቅጦ በውሃ መጠጣትም ይቻላል ፤ እንዲሁም እንደ ጎመን ቀቅሎ መብላትም ይቻላል።

#ዳማከሴ፦ ለጉንፋን ፣ ለከባድ ራስ ምታት (ማይግሬን) በአፍንጫ ስቦ መውሰድ ፣ ለመተንፈሻ አካል ችግርና አጠቃላይ ለምች ፍቱን መድኃኒት ነው።
እንደሁም ስሩን ለ40 ደቂቃ አኝኮ ፆታዊ ግንኝነት ቢፈፅሙ የዘር ፍጥነትን (ቶሎመጨረስን ያስተካክላል ነገር ግን ጊዜአዊነው በየቀኑ መጠቀምን ይጠይቃል ።

#ሬት ልጣጩ ተልጦ የሚገኘው የውስጡ ዝልግልግ ፈሳሽ ለቁስል ቢቀቡት ወዲያው የመፈወስ ኃይል አለው ፣ ለፎረፎር ቢቀቡት፣ የስኳር በሽተኞችና የደም ግፊት ችግር ያለባቸው ሰዎች አድርቀው ፈጭተው እንደ ሻይ አፍልተው ቢጠጡት ጥቅሙን ያገኙታል።
ስሩ ተከትፎ ደርቆ ተፈጭቶ ቢቀቡት ፈንገስን ያጠፋል።

#አርማ ጉሳ፦ አረንጓዴውን ቅጠል በማድረቅ ወቅጠው እንደ ሻይ ለረጅም ጊዜ በመጠጣት የስኳር ህመምተኞች በደማቸው ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ፈጥኖ የማውረድና የመቀነስ አቅም አለው። ቅጠሉን ደግሞ በአረንጓዴነቱ ወቅጠው ጨምቀው ቢጠጡት ከቁርጥማት የመፈወስ ኃይልና የምግብ ፍላጎት የመክፈት ኃይል አለው። እንዲሁ ለክፉ ሱስና ለደም ግፊትም ፈዋሽ መድኃኒት ነው።

#የእንጆሪ ቅጠል፡- በንፅህና ደርቆ ተወቅጦ በሻይ መልክ ተፈልቶ ቢጠጣ የስኳር ህመምን ይቀንሳል። ስሩ ለስንፈተወሲብ ፈዋሽነው ።

#ጣዝማ ማር፦ ከመሬት ተቆፍሮ የሚገኝ የማር ዓይነት ሲሆን ከነጭ አዝሙድና ኮረሪማ ጋር በመቀላቀል ጠዋት ጠዋት ሁለት ማንኪያ በመውሰድ ከሳል ፣ ከአስም ፣ ከቁርጥማት ወዘተ ህመም ማገገም ይቻላል። ይህንን መድኃኒት የወሰደ አንድ ሰው መድኃኒቱ እንዲሠራ ቢያነስ ከአንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት ተኩል ጊዜ ድረስ ሌላ ተጨማሪ ነገር እንዳይጠጣ ይመክራል።

#ሎሚ፡- ለብዙ ዘመናት ከምግብ መመረዝና ተያያዥነት ካላቸው ሌሎች ምክንያቶች የሚከሰት የሆድ በሽታ ለመፈወስ ሲጠቀሙት የቆየ ባህላዊ መድኃኒት ነው።
የሎሚ ውሀ ከነጭሽንኩርት ጋር አቀላቅሎ ውሀውን ቢቀቡት ብግር ማድያት ያድናል።እንዲሁም ለቆዳ አላርጅክ ቢቀቡት ያድናል።

#እንቆቆና መስመስ፦ ለሆድ ትላትልና መሰል በሽታዎች ተፈጭቶና ተበጥብጦ ከኮሶ ጋር በመደባለቅና በመጠጣት ለኮሶ ትልና መሰል የሆድ ህመም መድኃኒት ነው።

#የእንሰት ስር(አምቾ)፡- ከውስጥ አካሉ የሚገኘው ውሃ እና አሚቾው ተቀቅሎ ደጋግሞ መብላት እንዲመግል የተፈለገ የተጎዳ የሰውነት አካልም ሆነ በሰውነት የወጣ ማንኛውም እባጭ መግል ሆኖ እንዲፈነዳ/እንዲወጣ ያግዛል ፣ የተሰበረ አጥንት በወጌሻ ማጀል ሲያስፈልግ የተሰበረው ቦታ ለማለዘብ (ለማለስለስ) አምቾውን በእርጎ እያማጉ ደጋግሞ መብላት ነው ፣ በጠቦት ሾርባ ደጋግሞ መብላት በመኪናም ሆነ በጦር ሜዳ ስጋው የተቦጨቀ ወይም አጥንቱ ላይ አደገኛ ስብራት ያጋጠመው ቁስሉ እንዲሽር(እንዲጠገን) ያደርጋል።

#ኮሶ፡- የደረቀ የኮሶ ዛፍ አበባ ከእንቆቆና መስምስ ወቅጦ በብርጭቆ በመጠጣት የሆድ ውስጥ ጥገኛ ትላትልን ጠራርጎ ማስወጣት ይቻላል።

#እነዚህ እፅዋቶች እንደየ አከባቢው አጠራር ስማቸው ሊለያይ እንደሚችል ግንዛቤ ሊወሰድ  ይገባል።

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር ማድረግዎን እንዳይረሱ

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 09-20-04-61-84 ይደውሉ በስራ ሰዓት ይደውሉ
#እናመሰግናለን
1.8K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 08:38
Buka / Bagaimana
2023-05-04 08:14:12
1.2K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 05:14
Buka / Bagaimana
2023-05-03 20:15:36 ጠለንዥ ዕፀ-ማርያም

ለቁስል ማድረቅያ
~ለኪንታሮት ቁስል
~የአደጋ ቁስል
~ለውሻ ንክሻ ቁስል
~ለኢንፌክሽኖች
~በጥይት/በቢላዋ ለተጎዳ ቁስል
~በአደጋ የተከሰተ ቁስልን የማድረቅ የማዳን ዓቅሟ ፍቱን ናት።
አጠቃቀም
ቅጠሏን  ቀጥቅጠው በቀን አንዴ ቁስሉ ላይ እስኪድንማሰር ነው።
09 20 04 61 84 ይደውሉልኝ
1.3K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 17:15
Buka / Bagaimana
2023-05-03 06:33:50 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ ዛሬ ይዠላችሁ የመጣሁት
  የእድል ቁጥር ለርስዎ እንዲዎጣልዎት ነው
=  ለእቁብ
= ለቁማር
= ለእጣ ሎተሪ
=  ለቤቲንግ
እንዲሁም ሎሎች በየ አካባቢያችሁ እና በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ  እርስዎዐየመረጡት የእጣ ቁጥር ለርሶ እንዲወጣ እና የእድሉ ባለቤት እንዲሆኑ የሚ ያደርግ ጥበብ በጄ ይገኛል እና በአካል መምጣት የምትችሉ መጥታችሁ በርቀት ያላችሁ ደግም ባላችሁበት ሆናችሁ በፎቶ እና በስም ተደግሞ ማሰራት እንደምትችሉ በታላቅ ደስታ እገልጣለሁኝ
 
#መልእክቱን ሼርር  በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ

   09-20-04-61-84 ይደውሉ
1.4K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 03:33
Buka / Bagaimana
2023-05-02 17:20:11 የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ(አይሰራም)

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር(አይሰራም)

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት ( አይሰራም)

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር(አይሰራም)

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

44.እቁብ ዲደርሰን ማድረጊያ
45. የሀብት ዝውውር ማድረግ
እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍታት ለበለጠ መረጃ 09-20-04-61-84 ይደውሉ።
1.4K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 14:20
Buka / Bagaimana
2023-05-02 16:46:53 መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ 09-20-04-61-84 ይደውሉ
934 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 13:46
Buka / Bagaimana
2023-05-02 16:46:03 መርጌታ መንግስቱ :
ነኝ   እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
# ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ 09-20-04-61-84
811 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 13:46
Buka / Bagaimana