Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ

Logo saluran telegram yefker_gize — መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ
Logo saluran telegram yefker_gize — መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ
Alamat saluran: @yefker_gize
Kategori: Fakta
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 24.40K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 5

2023-05-02 13:04:42
933 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 10:04
Buka / Bagaimana
2023-05-02 13:01:53 በአጭር ጊዜ ከዓይነ ጥላ ችግር  ይገላገሉ

    #የዓይነ ጥላ ተጽኗቸው ምንድነው ?

✤ ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል )
✤ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
✤ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
✤ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
✤ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
✤ ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል
✤ የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
✤ የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል
✤ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል
✤ የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
✤ የማህፀን እጢ ያመጣል
✤ የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል)

የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
የወገብ ሕመም ይፈጥራል
የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም ያመጣል
የራስ ሕመም (ማይግሪን) ያመጣል
መጥፎ የሰውነት ጠረን  ያመጣል
መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል
ቁርጥማት ያመጣል
እግር ሰብስቦ ይይዛል
ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን

ሕልመ ሌሊት ያመጣል
ስንፈተ ወሲብ ፣የብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስን) ያመጣል
የትዳር ማስጠላት
ፆታዊ ግንኙነት ያስጠላል
ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል (በሱስ መጥመድ)
ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን

የበታችነት ስሜት መሰማት
ሀገር ለሀገር ማዞር
የምግብ ፍላጎት መዝጋት
ማክሳት (ማቅጨጭ)
ጭንቀት ፣ ድብርት
እራስን አጥፉ አጥፉ ማለት
ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ ፣ በሕልም ማስጨነቅ
ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት
ለጨጓራ በሽታ መዳረግ
ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት 

       #መፍትሔ

፩. #የቀጠጥና ስር
፪. #ከርቤ ህጣን
፫. #የእፀ ሳቤቅ ስር
፬. #የጊዜዋ ስር
   
              #አዘገጃጀት
የሁሉንም ስሮች በንፅህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከርቤ ህጣን ጨምሮ በስኳር ማንኪያዋ አንድ ጨምሮ ከ፲፬ -፳፩ (14-21) ቀን መታጠን ዓይነ ጥላን ያስወግደዋል


      የሚከለከሉ ነገሮች
፩. #ተልባ
፪. #ግብረስጋ ግንኙነት
፫.  #አልኮል መጠጥ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ጥበብ ታላቋን ታከብራች

በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ

09-20-04-61-84 ይደውሉ
778 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 10:01
Buka / Bagaimana
2023-05-02 13:01:36
691 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 10:01
Buka / Bagaimana
2023-05-02 12:40:34 እኔ የምሰራው (ጥበብ) ነው ወይስ !!!ጥንቁልና!!! ??

ጥበብ ነው 100%

ጥበብ ምንድነው  ጥበብ ማለት እኛ ማየት የማንችለው ማድረግ የማንችለው ልታደርግልን ልትረዳን የተፈጠረች አንድ ስውር ሊዳሰስ ሊጨበጥ የማትችል አካል ናት ለትንሽ ሰዎች የተሰጠች ስጦታ ናት  ግን ፈጣሪ ችሎታውን ሰቶን በለማስተዋል በመናቅ በመፍራት ሳንጠቀመው ቀርተናል
እጅግ የደህየ ጭንቅላት እጅግ የተሞጠጠ ሀገር ይዘን ደሞ ጥበብን መናቅ መፍራት ??????? በተለይ ኢትዮጵያውያን እውቀትን እንፈራለን አዲስ ነገርን እንፈራለን ቶሎ ብለን ከዕምነት ጋር እናነካከዋለን ይሄ ጥበብ ነው ከዕምነት ጋር አይነካካም ስንት ነገስታት እግዚአብሔር የሚፈሩ የሚያመልኩ ጥበብን ተጠቅመው ስንት ተዐምር ሰርተዋል


ጥንቁልና ምንድነው ፡ጥንቁልና በአጠቃላይ
ሰይጣናዊ እሰራር ነው እንድትጠቀሙት አልመክርም ከዕምነታችሁ ጋር ስለሚጋጭ ።
ለበለጠ መረጃ 09-20-04-61-81 ይደውሉ
732 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 09:40
Buka / Bagaimana