Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ

Logo saluran telegram yefker_gize — መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ
Logo saluran telegram yefker_gize — መርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ
Alamat saluran: @yefker_gize
Kategori: Fakta
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 24.40K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 3

2023-06-28 08:43:38 ይነበብ ጠቃሚ ነዉ
#ቁምነገር
በአንድ መንደር ውስጥ ስዕል እየሳለ በውድ ዋጋ በመሸጥ የሚተዳደር ሽማግሌ ነበር።
ከእለታት አንድ ቀን አንድ የመንደሩ ነዋሪ የሆነ የኔ ቢጤ መጣና
"አንተ ሰዓሊ ነህ። ስዕል እየሳልክ ብዙ ስለምታገኝ ሀብተም ሆነሀል፤
ግን ለድሆች አትሰጥም፤ ባለ ልኳንዳ ቤቱ እንኳ ሁሌ ስጋ
ለድሀች በነጻ ያድላል።" አለው……
ሽማግሌው ሰዓሊም ፈገግ
ከማለት ውጪ ምንም መልስ አልሰጠውም ……ድሀው ሰውዬም
በመንደሩ እየዞረ ሽማግሌው ሀብታም እንደሆነና ግን ስስታም
እንደሆነ አናፈሰ። የመንደሩ ሰዎች አዛውንቱን ጠሉት……
ከጊዚያት በኃላ አዛውንቱ ታመመ። አንድ እንኳ የሚያስታምመው
ሰው አጥቶ ሞተ ……ከዚያን ቀን በኃላ ባለ ልኳንዳው ስጋ ማደሉን አቆመ።
ለምን እንዳቆመ የመንደሩ ሰዎች መጥተው ሲጠይቁት……
"እስከ ዛሬ የማድላችሁ እኮ ሰዓሊው ስለሚከፍለኝ ነው" ብሎ መለሰላቸው።

አንዳንዴ ነገሮችን ሳናረጋግጥ ለውሳኔ አንቸኩል።

ሁሉን ነገር ፈጣሪ ይርዳን አሜን አሜን አሜን።

ሼር አደርጉ ሌሎችንም እናስተምራለን
1.3K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 05:43
Buka / Bagaimana
2023-06-28 08:40:47 ከሀብት ሁሉ እጅግ የሚበልጠው ጤና ነው እና እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጠን!!
       
1.3K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 05:40
Buka / Bagaimana
2023-06-28 08:38:00 ሰላም እንዴት ናቹህ ዛሬ ይዠላቹህ የመጣሁ ወርቃማ አባባሎች

ከልምዶች ሁሉ ጎጂ=ጭንቀት
የሚያኮራ ስራ=ሌሎችን መርዳት
አስቀያሚ ባህሪ= ራስ ወዳድነት
መጥፎ ልማድ =መስረቅ
ትልቅ የተፈጥሮ ሀብት=ወጣትነት
ትልቅ መሳሪያ = ብርታት
መጥፎ ፀባይ = ይሉኝታ
ቆንጆ ጌጥ =ፈገግታ
አደገኛ ስብከት=አሉባልታ
ትልቅ ስጦታ =ምክር
     ይቀጥላል.......
       ┈┈┈••◉-◉●••┈┈┈
1.3K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 05:38
Buka / Bagaimana
2023-06-26 12:46:21 ማጣት የማይለመድ የሰው ልጆች የእሳት ጅራፍ ነው ። ማጣት ቀና ያለውን አንገቱን ይሰብረዋል ።

ማጣት የከበረውን ያዋርደዋል ። ማጣት ትላንት በሰጣቸው ሰዎች እንዲሰደብ ያደርገዋል ።

ያጣ ሰው ጥበብ ቢናገር አበደ ይባላል ። እውቀት ቢናገር ምነው ዝም ባለ ይባላል ። ሰው የእውነት ሳይሆን የገንዘብ አገልጋይ በሆነበት ዓለም ፣ ያጡት ላይ ድንጋይ መጫን ይቀናዋል ።

የመሸው ቀን ይነጋል ፣ የጠፋውም ሀብት ይመጣል ። ወዳጄ ሆይ በሚያልፍ ቀን ውስጥ የማያልፈውን ፈጣሪን ተስፋ አድርግ ። “ጊዜ የማይሽረው ቍስል የለም ።

ይሄንን አዳምጡና  የሕይወታችሁ ልምድ አድርጉት ብዙ ታተርፋላችሁ!
  መልካም ሰንበት!
1.8K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 09:46
Buka / Bagaimana
2023-06-26 10:48:10 ማጣት የማይለመድ የሰው ልጆች የእሳት ጅራፍ ነው ። ማጣት ቀና ያለውን አንገቱን ይሰብረዋል ።

ማጣት የከበረውን ያዋርደዋል ። ማጣት ትላንት በሰጣቸው ሰዎች እንዲሰደብ ያደርገዋል ።

ያጣ ሰው ጥበብ ቢናገር አበደ ይባላል ። እውቀት ቢናገር ምነው ዝም ባለ ይባላል ። ሰው የእውነት ሳይሆን የገንዘብ አገልጋይ በሆነበት ዓለም ፣ ያጡት ላይ ድንጋይ መጫን ይቀናዋል ።

የመሸው ቀን ይነጋል ፣ የጠፋውም ሀብት ይመጣል ። ወዳጄ ሆይ በሚያልፍ ቀን ውስጥ የማያልፈውን ፈጣሪን ተስፋ አድርግ ። “ጊዜ የማይሽረው ቍስል የለም ።

ይሄንን አዳምጡና  የሕይወታችሁ ልምድ አድርጉት ብዙ ታተርፋላችሁ!
  መልካም ሰንበት!
2.2K viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 07:48
Buka / Bagaimana
2023-05-30 11:29:37 በውጪም ላሉ በስልክ በቴሌግራም ማውራት እንችላለን
በኮሜንት ስልኮትን አያስቀምጡ!!!!
# ለስንፈተ ወሲብ
# ለንግድ ንግድ ጀምረው እንቢ ላላቸው ገና ለሚጀምሩ
# ብር ለሚያጠፋ ገንዘብ ለመያዝ
# ለውጪእድል እንቢ ላላቸው
# ለፍርሀት ሰፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ
# ለትምህርት እያነበቡ አልያዝ ላላቸው ለማንኛውም ትምህርት
# ለፀጉር መመለጥ እንዲሁም ፂም ለሌላቸው
# ፍርሀት ጭንቀት አይነጥላ ላለባቸው
ብቻ ያለቦትን ችግር ምንም ቢሆን እንመካከርበትና መፍትሄ እንፈልጋለን።ጥንታዊ ጥበባችን አሁንም አለ እባካችው ነጭ አምላኪ አንሁን እነሱም የኛን ሰርቀው ነው ።
# ይህ መልክት ላላዩ እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩ። በሀገር ውስጥም በውጪም ላሉ መፍትሄ አለን ይምጡ

09-20-04-61-84 ይደውሉ
742 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 08:29
Buka / Bagaimana
2023-05-30 07:49:44 ጥቁር አስማት

=አሽኮኮ ወደ ጠላት ቤት መላኪያ አንደርቢ===
በስመ አብ በል
ፀሎት በእንተ አንደርብ ወብዝንቱ አሽኮኮ ቢስሚላሒ ሮሂማን ሲያን አዝቢላሂ ኢፈደደን ወዝለሂ
መዝለሂ በዝ አሽኮኮ ወበዝ አንደርቢ አስተአብድ ሸወቅ በዝ አንደርብ ወበዝ አሽኮኮ ንዒ ንዒ ቤትኪ
ወእሁር አስተናክርኪው ዘረወ ወሰላቢ ገብርከ እገሌ
ከመንፈስ አንፍስ ወከመ ከልብ አንብው
ከመ ያንፍስ ወከመ በቅሎ ወአትረድ ከመ አብራርወ ከመ ሰብ አስተዳልኢ በዝ አሽኮኮ ወበዝ
አንደርብ አስተዳልዕ ሰብ ወአንስተ ሎሌ ወጎረቤት ወበዘንጋኤ ፍፍት ከመዝ አንደርቢ ወበዝ አሽኮኮ
በአይጥ ዳኛ በመቆስ ቀማኛ አሀልኩከ በዝ አሽኮኮ ወበዝ አንደርብ ሀሌ ሀለ ሰቢታ ገብርከ እገሌ
7 ቀን ሰባት ጊዜ ድገም በዕፀ ፋርስ በአብሾ ደግመህ ጥቁር ገብስ ጨምረህ ስጨርስ በአሽኮኮ
ጉሬ አስቀምጥ
መመለሻ ቀንሰህ ከወንዝ ጣል
752 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 04:49
Buka / Bagaimana
2023-05-30 07:49:33
621 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 04:49
Buka / Bagaimana
2023-05-30 07:48:54
593 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 04:48
Buka / Bagaimana
2023-05-30 07:44:52
633 viewsመርጌታ መንግስቱ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ, 04:44
Buka / Bagaimana