Get Mystery Box with random crypto!

Agaren yaye

Alamat saluran: @tg_chewatawoch
Kategori: Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 15.56K
Deskripsi dari saluran

ስለፍቅር የምንወያይበት ብሎም ትክክለኛ የፍቅር ጉአደኝነት መተግበሪያዎችን(datingApp) የምንጠቁምበት ለቁምነገር ፈላጊዎች ብቻ የተከፈተ ቻናል ሌሎች ቻናሎቻችን ይቀላቀላሉ
Tiktok 👉http://tiktok.com/@gojo_dating_1
Facebook👉https://www.facebook.com/gojodating
Instagram👉https://www.instagram.com/gojo_dating/

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


Pesan-pesan terbaru

2024-06-16 10:22:27
5.1K views07:22
Buka / Bagaimana
2024-06-07 22:25:19 102 ) በጠዋት ምሳ ሰአት ወይስ  ማታ ላይ ሴክስ ማድረግ በጣም የምትወደው/ የምትወጂው??

103) ስትጠጣ/ስትጠጪ ደስተኛ ትሆናለህ/ ሽ 
ይጨንቅሀል/ሻል ?ለምን?

104) ለማንም አልጠቅምም ብለህ/ሽ አስበሽ ታውቂያለህ/ሽ ለምን?

105) ድንግልናሽን ካጣሽ ምን ያህል ጊዜ ሆነሽ?

106) ፍቅር እንደያዘሽ/ህ መጀመሪያ ለማን ተናገርክ/ ተናገርሽ?

107)  ከፖሊስ ለማምለጥ ሞክረህ ታውቃለህ?

ይህ ጨዋታ ከ1-107 ቁጥሮች አሉት የምትፈልጉትን ቁጥር በተራ በተራ መመለስ ብቻ ነው
@Ethiopian_Dating_Channel

የተለያዩ አይነት ጨዋታዎችን መጫወት ካስፈለጎት እንዲሁም አዳዲስ ወግ እና ነቆራዎችን ማንበብ ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@Ethiopian_Dating_Channel
@Ethiopian_Dating_Channel
9.3K views19:25
Buka / Bagaimana
2024-06-07 22:23:48 ማሳሰቢያ ይህንን ጨዋታ ለመጫወት ከፈለጉ ምንም አይነት መወሻሸት አያስፈልግም እውነት እውነቷን ብቻ

          https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel

1)እኔን በ3 ቃላቶች ግለጭኝ ብትባል/ብትባይ  እንዴት ትገልጸኛለህ/ሽ

2)ስለኔ ስታስብ/ቢ በአምሮሽ ውስጥ የሚመላለሰው ዘፈን የትኛው ነው

3)ከኔ በተሻለ የሚመችህ/ሽ ወንድ/ሴት ማነው/ማናት

4)የወንድ ጓደኛህ / የሴት ጓደኛህ ለየት የሚያደርጋት ነገር ምንድነው?

5)ሁለታችን የሆነ ደስ የሚል ቦታ ብንሄድ እንዴት እንድናሳልፍ ትመርጣለህ/ትመርጫለሽ

6)ከኔ የምትወደው/የምትወጂው ጸባይ (ለምን)

7)የእውነት ታፈቅረኛለህ /ሽ

8)ወንድ ልጅ ነው ወይስ ሴት ልጅ ነው ምትፈልገው/ ጊው

9)ከኔ ጋር በምታሳልፈው/ፊው  ጊዜ ደስተኛ ነህ/ ነሽ

10)የኔን ፎቶ ለ 3 ቀን ፕሮፋይል አድርጊው/አድርገው

11) ወደኔ ስልክ አይንህን/ሽን  ጨፍኝና  የሆነ ሜሴጅ ላኪልኝ

12)ከዚ በፊት ተስመሽ የማታውቂው ቦታ ወስደሽ /ህ ሳሚኝ /ሳመኝ

13)እራት ዛሬ አብረን እንብላ

14)ዛሬ ለሊት ደውለህ/ሽ የፍቅር ወሬ አውራልኝ / አውሪልኝ

15)በህይወትህ ያጋጠመህ/ሽ አስቂኝ ነገር ምንድነው ? እንዴትስ አለፍከው/ሽው

16) ህዝብ በተሰበሰበበት ቦታ sex አርገህ/ሽ ታውቂያለሽ

17)ወንድ/ ሴት በመሆን የሚያስጠላህ/ሽ ነገር ምንድነው?

18)ሻወር ቤት ውስጥ ሰልፊ ተነስተህ/ሽ ታውቂያለሽ?

19)ሱቅ ሄደህ/ሽ የማያስፈልጉ እቃዎችን ገዝተህ /ሽ ታውቂያለሽ?

20)ሁሌ ከወንዶች ጋር ስትሆኚ / ስትሆን የምትሰሪው/የምትሰራው ስህተት ምንድነው ?

21)በፍቅረኛህ/ሽ ላይ ያደረግሽው አስቂኝ ነገር ምንድነው?

22)የሰዎችን ሚስጥር ለጓደኞችህ/ሽ ተናግረህ/ሽ ታውቂያለሽ?

23)በወንድ/ በሴት የተነሳ  ፖሊስ ይዞህ/ሽ ያውቃል? ምን አረክ/አረግሽ እንዲለቅህ/ሽ

24)የፓንትህ size ስንት ነው?

25)የጡት ማስያዛሽ ቁጥር ስንት ነው?

26)ከሴት ልጅ/ከወንድ ልጅ  የምትወደው/የምትወጂው የሰውነት ክፍል ?

27)ስለኔ ያለህ/ሽ እውነተኛ ስሜት ምን ይመስላል?

28)በየጊዜው የምታደርገው/የምታደርጊ አስቂኝ ነገር ምንድነው?

29)ስለኔ የማትወጂው/የማትወደው ሁለት ጸባዮች ግለጽ?

30)ከፍቅረኛህ/ሽ የምትጠላው/የምትጠይው ነገር?

31)ፍቅረኛህ/ሽ ላይ ማግጠህ / ማግጠሽ ታውቂያለሽ?ለምን?

32)የሴት ልጅ ምኗ ስሜትህን ይቀሰቅስብሀል ?

33) የወንድ ልጅ ምኑን ስታይ ስሜትሽ ይቀሰቀሳል?

34)ለ1ደቂቃ ሳሚኝ / ሳመኝ

35)ለመጨረሻ ጊዜ ያነበብሽው /ያነበብከው መጽሀፍ?

36)ድንግል ነሽ?/ነህ?

37)ዋሽተህኝ/ዋሽተሽኝ ታውቂያለሽ?

38)ከስንት ወንድ / ሴት ጋር ወጥተሀል/ ወጥተሻል

39)በኮንዶም ወይስ ያለ ኮንዶም?

40)ስልክ ቁጥርሽን/ህን ላክልኝ

41)አሪፍ ወንድ/ ሴት ላንቺ/ላንተ ምን አይነት ነው/ናት?

42)ፍቅረኛ አለህ/ሽ?

43)በስልክ ሴክስ እናድርግ?

44)በብዛት ምን ብለህ/ሽ ትሳደቢያለሽ

45)ዛሬ እንገናኝ?

46)ስለኛ ምን ታስቢያለሽ/ታስባለህ?

47)ታገባኛለህ/ታገቢኛለሽ?

48)ዛሬ አልጋ እንያዝና አብረን እንደር?

49) ምንህን ስትነካ/ ስትነኪ አትወድም /አትወጂም?

50)ከስንት ሰዎች ጋር እያወራህ ነው/እያወራሽ ነው screen shot አድርገህ/ሽ ላኪልኝ?

51)ነገ ወክ እናድርግ?

52)ቁም ነገረኛ ነኝ ብለህ/ሽ ታስቢያለሽ?

53) አሪፍ ባህሪህ/ሽ?

54) መጥፎ ባህሪህ/ሽ?

55)በጣም ስትናደድ/ስትናደጂ ምን ታደርጋለህ/ታደርጊያለሽ

56)ሴክስ ላይ እንዴት ነህ/ነሽ?

57)ፎቶሽን / ፎቶህን ላክልኝ

58)ምን ስትሆን/ኚ ነው ስሜትህ/ሽ የሚመጣው

59)ለሰውዎች የደበቅሽው/የደበከው  ሚስጥር ንገሪኝ / ንገረኝ ?

60)ስንት ልጆች መውለድ ትፈልጋለህ/ሽ?

61) ለመጀመሪያ ጊዜ ስንገናኝ ምን ታረግልኛለህ/ሽ?

62)የመጀመሪያ ቀን ሴክስ ስታደርግ /ስታደርጊ የተሰማህ/ሽ ን ነገር ግለጽ/ጪ ?

63)ከኔ ውጪ ሌላ ሴት /ወንድ ላይ የምትወጂው ነገር?

64)ለገንዘብ ብለህ ከሴት ጋር አድረህ ታውቃለህ?ስንት ተከፈለህ?

65)ለገንዘብ ብለሽ ከወንድ ጋር አድረሽ ታውቂያለሽ? ስንት ተከፈለሽ?

66)በጣም የሚያስጠላ ቀን ያሳለፍከው/ያሳለፍሽው መቼ ነው?

67) በጣም ደስ ብሎህ/ሽ ያሳለፍሽው ቀን

68)የልደትህ/ሽ ቀን መቼ ነው?

69) በልደትህ/ሽ  ቀን ቢሰጠኝ የምትለው/ የምትይው የስጦታ አይነት?

70)ፍቅረኛህ/ሽ ብትማግጥብህ/ቢማግጥብሽ በመጀመሪያ ምን ታደርጋለህ/ሽ?
       

71)በጣም ስክር ብለህ/ሽ ታውቂያለሽ? መቼ? በምን ምክንያት?

72)ለመጀመሪያ ጊዜ ፍቅረኛህን /ሽን ስትስማት/ ስትስሚው ምን ተሰማሽ?

73)ለሴክስ ብለሽ/ህ ሰው ቀርበሽ/ህ ታውቂያለሽ ?

74)ከአስተማሪህ/ሽ ጋር ፍቅር ይዞህ/ሽ ያውቃል? መቼ?

75)ፍቅረኛሽን / ፍቅረኛህን ለገንዘብ ብለሽ/ህ ክደሽው/ክደሀት ታውቃለህ?

76)የመጀመሪያ ጊዜ ስንገናኝ እንዴት አገኘሕው /አገኘሽው?

77)ምኔን ነው ለመጀመሪያ ጊዜ እንድትቀርቢኝ / እንድትቀርበኝ ያደረገህ?

78)ሴክስ ለማድረግ የምትመርጪው/የምትመርጠው ቦታ?

79)በጣም የሚያስጠላ ሴክስ ያደረከው / ያደረግሽው መቼ ነው? ከማን ጋር?

80)ያለ ፍቃድሽ/ፍቃድህ ሴክስ አድርገሽ /ህ ታውቃለህ?

81)ህዝብ በተሰበሰበበት ቦታ የፍቅረኛህን ጡት አሽተህ ታውቃለህ?

82)ከማታውቃት /ከማታውቂው ሰው ጋር ሴክስ አርገህ/ሽ ታውቂያለሽ?

83)ከራስህ/ሽ ሰውነት በጣም የምትወደው / የምትወጂው አካል?

84)የሆነ ሰውን መሳም መማገጥ ነው ብለህ/ሽ ታስቢያለሽ? ለምን?

85)እስከዛሬ የተጠቀምካቸውን /የተጠቀምሻቸውን አደንዛዝ ነገሮችን ዘርዝር/ዘርዝሪ?

86)ከየትኛው ታዋቂ ሰው ጋር ብትተኚ/ ብትተኛ ደስ ይልሀል?ለምን?

87)ሴክስ ፊልም ካየህ/ስ ምን ያህል ጊዜ ሆነህ/ሽ?

88)ከበፊት ፍቅረኛህ/ሽ ጋር ማግጠህ/ሽ ታውቃለህ/ሽ ለምን?

89)ከፍቅረኛህ/ሽ ጋር በምን ተጣላችሁ?

90) የምትወጂው ዘፈን?

91) የምትወጂው ፊልም?

92) እግር ከሌላት ወይም እጅ ከሌላት/ከሌለው ሰው ጋር ተኝተሽ ታውቂያለሽ?

93) ጓደኛማቾች ሴክስ ቢያደርጉ ችግር አለው ብለህ/ሽ ታስቢያለሽ?

94) በመጀመሪያ ግንኙነት አብረሽ ያደርሽው /ያደርካት አለ/አለች? ምኑ/ ምኗ ስቦህ/ሽ?

95) ለመጀመሪያ ጊዜ በፍቅር የወደቅሽበትን / የወደክበትን ቀን ግለጪ/ ግለጽ???

96) የሆነ ሰው ስትገናኚ /ስትገናኝ መጀመሪያ የምታይው/ የምታየው የሰውነት አካል የትኛውን ነው?

97) በአንድ ምሽት ብዙ ሴክስ አድርገህ/ሽ ታውቂያለሽ? ምን ያህል ጊዜ?

98) ከምታውቂው/ ከምታውቀው ሰው ውጪ ራቆትህን ሆነህ/ ሆነሽ አይተውህ/ሽ ያውቃል? ምን ተሰማህ/ሽ

99) ከወንድ ጋር ላለመተኛት ብለሽ ፔሬድ ላይ ነኝ ብለሽ ታውቂያለሽ?

100) የሆነ የሰውነትህ / ሽ አካል መጉደል አለበት ቢባል የትኛው እንዲጎል ትመርጫለሽ / ትመርጣለህ?

    
101)  ሰክረህ/ሽ የበፊት ፍቅረኛሽ/ህ ጋር ደውለህ/ሽ ታውቂ

@Ethiopian_Dating_Channel
8.1K views19:23
Buka / Bagaimana
2024-06-02 21:11:51 የእርሶ ስም በየት ፊደል ይጀምራል

https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel

A:ጉረኛ
B:ቆንጆ
C:ለፍላፊ
D:ዝምተኛ
E:ተጎጂ
F:ደረቅ
G:ጠቢብ
H:አፍቃሪ
I:ልዩ
J:ብልጥ
K:ታጋሽ
L:ተጫዋች
M:የዋህ
N:ጣፋጭ
O:አይናፋር
P:ተፈላጊ
Q:ተሳዳቢ
R:ውብ
S:ስሜታዊ
T:አስተዋይ
U:ጠበኛ
V:ነገረኛ
W:ቆጣቢ
X:ታማኝ
Y:አለው ሚል
Z:ሰገጤ
  ናቹ እንዴ
https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel

አዎ       አይ
10.3K views18:11
Buka / Bagaimana
2024-06-02 21:11:40 find ur first alphabet of ur name

https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel

A money     N Lovely
B funny      O love chocolate
C blessed     P grt relation
D quite          Q naughty
E brilliant mind     R angle
F cool                 S cute
G false finder      T prayer
H amazing          U runner
I always cry         V dancer
J always shout    W stylish
K hard worker      X musicians
L alwyz regret        Y romantic
M love to sleep    Z royal family
https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel
7.6K views18:11
Buka / Bagaimana
2024-06-02 01:20:05 ቅምጥሏ

ቅምጥል አፍቅሬ
ለሷ ተቸግሬ
ኩሽና እንዳትገባ ካልጋ እንዳትነሳ
ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ ሳስብላት ለሷ
የእንጀራ ጠርዝ ጣቷን እንዳይቆርጣት ብዬ
አጉራሽም ቀጠርኩኝ አሳቢ መስዬ
ቅምጥሏን ፍቅሬን ድንገት ቢያስነጥሳት
ይማርሽ የምትል ሌላም ቀጠርኩላት
የሞልቃቃ ነገር አያምር መጨረሻው
ቅጥ ያጣዉን ፍቅሬን ውስጤን ስላየችው
ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ብላኝ አረፈችው

Share ለቅምትሏ

https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel
7.5K views22:20
Buka / Bagaimana
2024-05-31 21:30:26 gojo dating tutorial video

https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel
7.6K views18:30
Buka / Bagaimana
2024-05-30 20:30:11 አግቢኝ

ስሚኝማ ልጂት ፤

በባለፍው ምስል አግቢኝ ደሞ ብልም ፤

ስሜታዊ ሁኜ ዛሬም አልቀጥልም ፤

ላገባሽ አሠብኩኝ ፤

ትንሽ ስረጋጋ መደመር መቀነስ ማካፍል ጀመርኩኝ ፤

የላጤዋን ምግብ የላጤዋን ምግብ ፤

ደሞ እንዳልጋብዝሽ እንቁላል በአቅምዋ ገባች 15 ብር ፤

ምን ልሁን ብየ ነው አግቢኝ እንኳን ያልኩሽ ፤

እባክሽ አይክፋሽ ፤

መንግት ከራራልን ኑሮን ከቀነሠው ፤

ለለት ጉርስ የሚሆን መንገዱን ካበጀው ፤

ይሄውልሽ ቃሌ በቤቴ መንገስሽ ፍጹም የማይቀር ነው ፤

ጸሎትሽ ተሠምቶ አምላክ ከወረደ በምረት ደመና

ይህንን አምናለሁ እሡ ያኖረናል እየሠጠን መና

ያኔ እንጋባለን በፍጣሪ መንገድ ሂሳብ የለምና ፤

https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel
9.2K viewsedited  17:30
Buka / Bagaimana
2024-05-29 19:32:49 ከሚከተሉት ጥያቄዎች ውስጥ መርጠው ይጠይቁ። ሲጠየቁም ይመልሱ። ያስተውሉ መልሱን ሲመልሱ ግን መዋሸት የለብዎትም!!!
1.በጣም የሚጠሉት?
2.አሰቃቂ የሚባል?
3.በጣም የሚወዱት ነገር?
4.ማሸነፍ ወይስ መሸነፍ?
5.ሲጋራ አጭሰው ያውቃሉ?
6.ጫትስ?
7.መጠጥ ይወዳሉ?
8.ራስን ለማጥፋት ሞክረዋል?
9.መቼ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያለቀሱት?
10.የእርሶ ምርጥ ጓደኛ?
11.የሚወዱት መልክ?
12.የሚጠሉት መልክ?
13.የሚወዱት ምግብ?
14.የሚጠሉት ፊደል?
15.የልደት ቀን?
16.ምን ያስደስቶታል?
17.የሚወዱት የአይን ከለር?
18.የፀጉሮት ከለር ምን አይነት ነው?
19.ማልቀስ ወይስ መሳቅ?
20.ፍቅር ወይስ ጥላቻ?

https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel

21.መሳም ወይስ ማቀፍ?
22.ሴት ኖት ወይስ ወንድ?
23.ማን ልበል?
24.የፊት ቅርፅ?
25.በጣም ፈልገው ያጡት ነገር?
26.ሌላ መጠሪያ ስም ካሎት?
27.ከምንም ጊዜ በላይ የደነገጡበት ነገር?
28.ስህተት ስርተው ያውቃሉ? ምን?
29.ምን መሆን ይፈልጋሉ?
30.አደጋ አጋጥሞት ያውቃል?
31.ከንፈሮትን ተስመው ያውቃሉ?
32.ስመውስ ያውቃሉ?
33.ለመጀመሪያ ጊዜ ድንግልናዎትን የሰጡት ሰው?
34.የሚወዱት ፊልም?
35.የሚወዱት ስም?
36.ፍቅረኛ አለዎት?
37.የሚወዱት ሙዚቃ?
38.TV ማየት ያዘወትራሉ?
39.ምን መስራት ያስደስቶታል?
40.ሲደብሮት ምን ያደርጋሉ?
41.ከማን ጋር ነው የሚኖሩት?
42.የሚያድሩትስ?
43.በጣም የሚያስቆት ነገር ምንድነው?
44.የሴት ጓደኛ አለዎት?
45.ምን አይነት sport ይወዳሉ?
46.ምን አይነት ወንድ(ሴት) ይመቾታል?
47.እድሜዎት ስንት ነው?
48.ቁመት?
49.ክብደት

https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel

50.የፍቅር ጥያቄ ተጠይቀው ያውቃሉ?
51.ጠይቀውስ?
52.Sex አድርገው ያውቃሉ?
53.ፈልገው ያገኙት ነገር ምንድነው?
54.ማንበብ ይወዳሉ?
55.ማፍቀር ይሻላል መፈቀር?
56.የውስጥ ሱሪውት ምን አይነት ነው?
57.አብዛኛውን ጊዜ ምን መልበስ ያስደስቶታል?
58.ፍቅር ይዞት ያውቃል?
59.በtext ማውራት ይሻላል ወይስ በchat?
60.ከማን ጋር ነው ለረጅም ጊዜ የቆዩት?
61.የተለየ ስሜት የተሰማዎት መቼ ነው? ለምን?
62.አስገዳጅ ነገር ገጥሞት ያውቃል?
63.በእርሶ አመለካለት የማይቻል ብለው የሚያስቡት ምንድነው?
64.ተስፋ ቆርጠው ያውቃሉ?
65.ለመፈቀር ምን ያስፈልጋል?
66.ለማፍቀርስ ምን ያስፈልጋል?
67.ስለእርሶ ሲወራ ምን ይሰማዎታል?
68.ከተማ ወይስ ገጠር ይሻሎታል?
69.ምግብ ይበልጣል ወይስ ፍቅር?
70.ለፍቅረኛዎ፣ ከእናትዎ፣ ከአባትዎ፣ ከወንድሞት ማንን አብልጠው ይወዳሉ?
71.የወንድ ልጅ ምኑ ይመችዎታል?
72.የሴት ልጅ ምኗን ይወዱላታል?
73.ገንዘብን ወይስ ፍቅርን ይመርጣሉ?
74.የት መሄድ ይፈልጋሉ?
75.የት መዝናናት ይፈልጋሉ?
76.በጣም ያሳፈሮት ምንድን ነበር?
77.አሁኑኑ selfie ፎቶ ተነስተው ይላኩ?
78. ከፊልም አክተር የሚወዷቸውን ቢያንስ 5 ይናገሩ?
79.ምን ለብሰዋል?
80.ድምፆትን መስማት ፈለኩ!
81.መልካም አዳር።
82. ቻው።
83.ይዝፈኑ
84.ይዘምሩ

መጫወት እንችላለን?

https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel
10.1K views16:32
Buka / Bagaimana
2024-05-27 21:34:08
ሩቅ ነህ
.
.
አንተ....
በፍቅርህ ወድቄ፥ባልጠፋ ከስርህ፤
የቀለድክ እንደሆን፥እኔ ምን ልበልህ?
ስትመጣ እሰይ፥ስትሄድብኝ ወየሁ፤
አንተ ፈቅደህልኝ፥ልብህን ካላየሁ፥
ሰይጣን ትሆን መልአክ፥በምን ጊዜ ለየሁ?
ሩቅ ብትሆንብኝ፥ልክ እንደሰማዩ፤
ስውር ማንነትህን፥አይኖቼ መች ለዩ?



https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel
9.0K views18:34
Buka / Bagaimana