102 ) በጠዋት ምሳ ሰአት ወይስ ማታ ላይ ሴክስ ማድረግ በጣም የምትወደው/ የምትወጂው?? 103) ስትጠጣ/ስትጠጪ ደስተኛ ትሆናለህ/ ሽ ይጨንቅሀል/ሻል ?ለምን? 104) ለማንም አልጠቅምም ብለህ/ሽ አስበሽ ታውቂያለህ/ሽ ለምን? 105) ድንግልናሽን ካጣሽ ምን ያህል ጊዜ ሆነሽ? 106) ፍቅር እንደያዘሽ/ህ መጀመሪያ ለማን ተናገርክ/ ተናገርሽ? 107) ከፖሊስ ለማምለጥ ሞክረህ ታውቃለህ? ይህ ጨዋታ ከ1-107 ቁጥሮች አሉት የምትፈልጉትን ቁጥር በተራ በተራ መመለስ ብቻ ነው @Ethiopian_Dating_Channel የተለያዩ አይነት ጨዋታዎችን መጫወት ካስፈለጎት እንዲሁም አዳዲስ ወግ እና ነቆራዎችን ማንበብ ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel 9.3K views19:25