Get Mystery Box with random crypto!

ከሚከተሉት ጥያቄዎች ውስጥ መርጠው ይጠይቁ። ሲጠየቁም ይመልሱ። ያስተውሉ መልሱን ሲመልሱ ግን መዋሸ | Agaren yaye

ከሚከተሉት ጥያቄዎች ውስጥ መርጠው ይጠይቁ። ሲጠየቁም ይመልሱ። ያስተውሉ መልሱን ሲመልሱ ግን መዋሸት የለብዎትም!!!
1.በጣም የሚጠሉት?
2.አሰቃቂ የሚባል?
3.በጣም የሚወዱት ነገር?
4.ማሸነፍ ወይስ መሸነፍ?
5.ሲጋራ አጭሰው ያውቃሉ?
6.ጫትስ?
7.መጠጥ ይወዳሉ?
8.ራስን ለማጥፋት ሞክረዋል?
9.መቼ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያለቀሱት?
10.የእርሶ ምርጥ ጓደኛ?
11.የሚወዱት መልክ?
12.የሚጠሉት መልክ?
13.የሚወዱት ምግብ?
14.የሚጠሉት ፊደል?
15.የልደት ቀን?
16.ምን ያስደስቶታል?
17.የሚወዱት የአይን ከለር?
18.የፀጉሮት ከለር ምን አይነት ነው?
19.ማልቀስ ወይስ መሳቅ?
20.ፍቅር ወይስ ጥላቻ?

https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel

21.መሳም ወይስ ማቀፍ?
22.ሴት ኖት ወይስ ወንድ?
23.ማን ልበል?
24.የፊት ቅርፅ?
25.በጣም ፈልገው ያጡት ነገር?
26.ሌላ መጠሪያ ስም ካሎት?
27.ከምንም ጊዜ በላይ የደነገጡበት ነገር?
28.ስህተት ስርተው ያውቃሉ? ምን?
29.ምን መሆን ይፈልጋሉ?
30.አደጋ አጋጥሞት ያውቃል?
31.ከንፈሮትን ተስመው ያውቃሉ?
32.ስመውስ ያውቃሉ?
33.ለመጀመሪያ ጊዜ ድንግልናዎትን የሰጡት ሰው?
34.የሚወዱት ፊልም?
35.የሚወዱት ስም?
36.ፍቅረኛ አለዎት?
37.የሚወዱት ሙዚቃ?
38.TV ማየት ያዘወትራሉ?
39.ምን መስራት ያስደስቶታል?
40.ሲደብሮት ምን ያደርጋሉ?
41.ከማን ጋር ነው የሚኖሩት?
42.የሚያድሩትስ?
43.በጣም የሚያስቆት ነገር ምንድነው?
44.የሴት ጓደኛ አለዎት?
45.ምን አይነት sport ይወዳሉ?
46.ምን አይነት ወንድ(ሴት) ይመቾታል?
47.እድሜዎት ስንት ነው?
48.ቁመት?
49.ክብደት

https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel

50.የፍቅር ጥያቄ ተጠይቀው ያውቃሉ?
51.ጠይቀውስ?
52.Sex አድርገው ያውቃሉ?
53.ፈልገው ያገኙት ነገር ምንድነው?
54.ማንበብ ይወዳሉ?
55.ማፍቀር ይሻላል መፈቀር?
56.የውስጥ ሱሪውት ምን አይነት ነው?
57.አብዛኛውን ጊዜ ምን መልበስ ያስደስቶታል?
58.ፍቅር ይዞት ያውቃል?
59.በtext ማውራት ይሻላል ወይስ በchat?
60.ከማን ጋር ነው ለረጅም ጊዜ የቆዩት?
61.የተለየ ስሜት የተሰማዎት መቼ ነው? ለምን?
62.አስገዳጅ ነገር ገጥሞት ያውቃል?
63.በእርሶ አመለካለት የማይቻል ብለው የሚያስቡት ምንድነው?
64.ተስፋ ቆርጠው ያውቃሉ?
65.ለመፈቀር ምን ያስፈልጋል?
66.ለማፍቀርስ ምን ያስፈልጋል?
67.ስለእርሶ ሲወራ ምን ይሰማዎታል?
68.ከተማ ወይስ ገጠር ይሻሎታል?
69.ምግብ ይበልጣል ወይስ ፍቅር?
70.ለፍቅረኛዎ፣ ከእናትዎ፣ ከአባትዎ፣ ከወንድሞት ማንን አብልጠው ይወዳሉ?
71.የወንድ ልጅ ምኑ ይመችዎታል?
72.የሴት ልጅ ምኗን ይወዱላታል?
73.ገንዘብን ወይስ ፍቅርን ይመርጣሉ?
74.የት መሄድ ይፈልጋሉ?
75.የት መዝናናት ይፈልጋሉ?
76.በጣም ያሳፈሮት ምንድን ነበር?
77.አሁኑኑ selfie ፎቶ ተነስተው ይላኩ?
78. ከፊልም አክተር የሚወዷቸውን ቢያንስ 5 ይናገሩ?
79.ምን ለብሰዋል?
80.ድምፆትን መስማት ፈለኩ!
81.መልካም አዳር።
82. ቻው።
83.ይዝፈኑ
84.ይዘምሩ

መጫወት እንችላለን?

https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel