አግቢኝ ስሚኝማ ልጂት ፤ በባለፍው ምስል አግቢኝ ደሞ ብልም ፤ ስሜታዊ ሁኜ ዛሬም አልቀጥልም ፤ ላገባሽ አሠብኩኝ ፤ ትንሽ ስረጋጋ መደመር መቀነስ ማካፍል ጀመርኩኝ ፤ የላጤዋን ምግብ የላጤዋን ምግብ ፤ ደሞ እንዳልጋብዝሽ እንቁላል በአቅምዋ ገባች 15 ብር ፤ ምን ልሁን ብየ ነው አግቢኝ እንኳን ያልኩሽ ፤ እባክሽ አይክፋሽ ፤ መንግት ከራራልን ኑሮን ከቀነሠው ፤ ለለት ጉርስ የሚሆን መንገዱን ካበጀው ፤ ይሄውልሽ ቃሌ በቤቴ መንገስሽ ፍጹም የማይቀር ነው ፤ ጸሎትሽ ተሠምቶ አምላክ ከወረደ በምረት ደመና ይህንን አምናለሁ እሡ ያኖረናል እየሠጠን መና ያኔ እንጋባለን በፍጣሪ መንገድ ሂሳብ የለምና ፤ https://t.me/Ethiopian_Dating_Channel 9.2K viewsedited 17:30