Get Mystery Box with random crypto!

📚🍃ቀሶሱል አንቢያ 📝👇

Logo saluran telegram yeresulwedajoch_12 — 📚🍃ቀሶሱል አንቢያ 📝👇
Logo saluran telegram yeresulwedajoch_12 — 📚🍃ቀሶሱል አንቢያ 📝👇
Alamat saluran: @yeresulwedajoch_12
Kategori: Agama
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 8.08K
Deskripsi dari saluran

🌹بسم الله الرحمان الرحیم🌹
📖የነቢዩ  ﷺ ታሪክ
📖የሰሀቦችን ታሪክ
📖የነብዩ ﷺ ሚስቶችን ታሪክ
📖አስተማሪ ታሪኮች
📖 ጥያቄና መልሶች
ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @yeilmkazna_bot
📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ይገኛሉ።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2023-05-11 07:32:28 ነብዩሏህ_አደም (ዐለይሂ ሰላም )          ክፍል   አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ አደምን ዐ ሰ ለመፍጠር በፈለገ ግዜ ጂብሪልን ወደ መሬት ወርዶ አፈር ዘግኖ እንዲያመጣ ላከው።ጅብሪልም ወደ መሬት ከወረደ በኋላ ከመሬት አፈር ሊዘግን ሲል መሬትም፦"እንዳትቀንሰኝ በአላህ እጠበቃለሁ" አለችው። ጅብሪልም በአላህ እጠበቃለሁ ስትለው ምንም ሳይነካት ትቶ ተመለሰ። አላህም ዘንድ መጣ'ና ፦"ጌታዬ ምድር…
551 viewsጧሊብ, 04:32
Buka / Bagaimana
2023-05-09 15:57:27 #ሁሉም_ለኸይር_ነዉ


አንድ ታሪክ ልንገራቹ
አንድ ባለ ሀብተ ነበረ ይሄ ባለ ሀብቱ በአደን ይታወቃል አደን ላይ ምያግዘዉ አንድ ተቀይ ሰራተኛ ነበረዉ እናም ኣንድ ቀን አደን ላይ እያለ አንበሳ ልመታ ብሎ ስተኩስ ጥዪቱ እጁን ትንሽ አገኘዉ ከሱ ጋ ያለዉ ተቅይ ሰራተኛዉ አይዞህ ለኸይረ ነዉ አለዉ። ይሄ ባለ ሀብት በጣም ተበሳጭቶ እኔ በጥዪት ተመትቼ አንተ ለኸይር ነዉ ትለኛለክ ብሎ ወስዶ አሳሰረዉ ከዛ ቧላ ብቻዉን ወጥቶ ማደን ጀመረ  እሱ ከምያደን ዋሻ ጀርባ የሆነ ጣዕት ምያመልኩ ሰዎች ነበሩ በየአመቱ ለጣውቱ  ምያቀርቡት ነገር አለ በየ አመቱ ሰዉ ነዉ ምያርዱት የምያርዱት ሰዉ ደሞ ከነሱ ጎሳ ያልሆነን ነዉ እናም ለጣዕቱ ሰዉን ለማረድ ብሎ ሰዉን ፈለጋ ጫካዉ ዉስጥ ገቡ እየፈለጉ እያለ ይሄን ባለ ሀብት አገኙት ወሰዱትና ለጣዕቱ ልያርዱ ስሉ እጁ ላይ ያኒን ጠባሳ አገኙ ጎዶሎ የሆነን ሰዉ አናርድም ብሎ ፈተዉ ለቀቁት ከዛን ይሄ ሰዉዬ ያተቂይ ባሪያዉ ትዝ አለዉ ሄዶ ካሳሰረበት ቦታ ፈተዉና ይቅርታ ስላሰርኩህ አንተ ያልከኝ ኡነት ነዉ ለካ ስለዉ ተቂዩ ባሪያዉ ተዉ የኔ መታሰሪም ለኸይር ነዉ ኣለዉ እንዴት? ስለዉ ያን ግዜ እኔ ካንተ ጋ ብኖር ኖሮ አንተ ጎዶሎ ስለሆንክ ይለቁሃል እኔን ደሞ ያርድኝ ነበር
አለዉ ይባላል



የሆን ምያስጨኒቅህ ነገር ከገጠመህ አትዘን ታገስ ሁሉም ለከይር ነዉ

ትግስትም በግዘዉ ብሆንም መራራ
ፍሬዉ ግን ጣፋጭ ነዉ በወቅቱ ስያፈራ



#ተ_ቀ_ላ_ቀ_ሉ

@YereSulwedajoch_12
@YereSulwedajoch_12
847 viewsጧሊብ, 12:57
Buka / Bagaimana
2023-05-08 16:51:32 ነብዩሏህ_አደም (ዐለይሂ ሰላም )

         ክፍል

  አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ አደምን ዐ ሰ ለመፍጠር በፈለገ ግዜ ጂብሪልን ወደ መሬት ወርዶ አፈር ዘግኖ እንዲያመጣ ላከው።ጅብሪልም ወደ መሬት ከወረደ በኋላ ከመሬት አፈር ሊዘግን ሲል መሬትም፦"እንዳትቀንሰኝ በአላህ እጠበቃለሁ" አለችው።

ጅብሪልም በአላህ እጠበቃለሁ ስትለው ምንም ሳይነካት ትቶ ተመለሰ።
አላህም ዘንድ መጣ'ና ፦"ጌታዬ ምድር ባንተ እጠበቃለሁ ስትለኝ ተመለስኩ" አለው።

ከዚያም አላህ ሚካኢልን ላከው።ሚካኢልም ትእዛዙን ሊፈፅም ወደ ምድር ሲወርድ መሬትም፦" እንዳትቀንሰኝ በአላህ እጠበቃለሁ" አለችው።

ሚካኢልም በአላህ እጠበቃለሁ ስትለው ምንም ሳይነካት ትቶ ተመለሰ።
አላህም ዘንድ መጣ'ና ፦"ጌታዬ ምድር ባንተ እጠበቃለሁ ስትለኝ ተመለስኩ" አለው።

በመጨረሻም አላህ አዝራኢልን ላከው አዝራኢልም ተልዕኮውን ሊፈፅም ምድር ላይ ወረደ'ና አፈር ሊዘግን ሲል ምድር፦" እንዳትቀንሰኝ በአላህ እጠበቃለሁ" አለችው።

አዝራኢልም፦"እኔ እራሴ የአላህን ትዕዛዝ ሳልፈፅም ከመመለስ በአላህ እጠበቃለሁ" ብሏት አፈር ከተለያየ ቦታ መዘጋገን ጀመረ።

ከጥቁሩም፣ከነጩም፣ከቀዩም...ዘገነ።ለዛ ነው የሰው ልጆች መልክም የተለያየው።ከዚያም አፈሩን ይዞ አላህ ዘንድ ሲቀርብ አላህም፦" መሬት ምን እያለችህ ነው አፈሩን ይዘህ የመጣሄው?በአለህ እጠበቃለሁ እንደትቀነሰኝ ስትል!እኔም በአለህ እጠበቃለሁ የአሏህን ትዛዝ ከመፈፀም በዬ ይዠ መጣሁ፡፡እንደዛ እያለችህ አፈሩን አንተ እንዳመጣህ ሁላ ነፍሳቸውንም እንድታወጣ አንተን ወክዬሀሁ" አለው።

ከዚያም ከምድር የመጣው አፈር ረጥቦ ጭቃ ሲሆን ግዜ አላህ ለመላዕክቶቹ፦"እኔ ከጭቃ ሰውን ልፈጥር ነው። ፍጥረቱንም ባስተካከልኩና ከመንፈሴ በነፋሁበት ጊዜ ለእርሱ ሰጋጆች ኾናችሁ ውደቁ።" ብሎ መልዕክት አስተላለፈላቸው።

ከዚያም አላህም ኢብሊስ እንዳይኩራራ አደምን በእጁ ፈጠረው።ከዚያም ለ40 አመት ያህል ጭቃው ቅርፅ ብቻ ሆኖ ከረመ።እና መላዕክት በዛ በኩል ሲያልፉ አደምን ሲያዩት በጣም ይፈሩ ነበረ...ነፍስም አልገባለትም ነበር።

ከሁሉም በላይ እሚፈራው ኢብሊስ ነበር።ኢብሊስ ሁሌ ከአደም ጭቃ አጠገብ ሲያልፍ መታ አድርጎት ነበር ሚያልፈው።ያን ግዜ ሸክላ ሲመታ እሚወጣው ድምፅ ይሰማ ነበር

ከዚያም ኢብሊስ ከአደም ጭቃ ጎን ላይ ቆሞ፦"አንተማ ለሆነ ነገር ነው የተፈጠርከው" እያለ በአፉ እየገባ በመቀመጫው ይወጣ ጀመር...ለመላዕክትም፦"እኔ በዚህ ላይ ከተሾምኩ አጠፋዋለሁ" በማለት ይዝት ጀመር።

አላህም በአደም ገላ ላይ ነፍስ መንፋት በፈለገ ግዜ መላዕክትን፦"ልክ ሩሁን/ነፍሱን እንደነፋሁለት ሰጋጆች ሆናችሁ አጎብድዱ" ብሎ አዘዛቸው።

መላዕክትም ዝግጁ ሁነው መጠባበቅ ሲጀምሩ አላህ በአደም ሩሁን/ነፍሱን መንፋት ሲጀምር ገና ነፍሱ በአደም ጭንቅላት በኩል ስትገባ አደም አስነጠሰው።
መላዕክትም፦"አልሀምዱሊላህ በል" አሉት።
አደምም፦"አልሀምዱሊላህ" ሲል...
አላህ ደግሞ፦"ጌታህ ይማርህ" ብሎ መለሰለት።

ከዚያም ነፍሱ አይኑ ጋ ስትደርስ የጀነት ውስጥ ፍራፍሬዎችን ተመለከተ አንገቱ ላይ ስትደርስ ደግሞ ፍራፍሬዎችን መብላት አሰኘው'ና ገና ነፍሱ እግሩ ላይ ሳትደርስ ሄዶ ለመብላት ተጣደፈ።

ነፍሱ መላ ሰውነቱ ላይ ስትሰራጭ ከመላዕክት ሁሉ ቀድሞ ሱጁድ ያደረገለት ኢስራፊል ነበር። ከዚያም አላህ ለአደም፦"ሂድ እነዛን ሰላም በላቸው'ና ምን ብለው እንደሚመልሱልህ አድምጥ" ብሎ ላከው።

ሄዶ ሰላም ሲላቸውም መላዕክትም፦"ወዐለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ" ብለው መለሱለት።
አላህም ለአደም፦"አደም ሆይ! ካሁን በኋላ ይህ ያንተ እና የዝርዮችህ ሰላምታ ሆኖ ይዘልቃል" አለው።

አደምም፦"ጌታዬ ዝርዮቼ እነ ማን ናቸው?" ብሎ ጠየቀው።
አላህም፦"ከሁለቱ እጆቼ ምርጥ" አለው።
አደምም፦"ቀኝህን መርጫለሁ ሁለቱም እጆችህ ቀኝ ናቸው" ብሎ ሲል...

አላህም እጁን ሲከፍትለት አደም እስከቂያማ ድረስ ያሉ ልጆቹን ሁሉ ተመለከተ።በዚያም መሀል አንድ ብርሀናማ ሰው ተመለከተ'ና፦"ያ አላህ ይህ ማን ነው?" ሲል ጠየቀ።
አላህም፦"እሱ ልጅህ ዳዉድ ነው"ብሎ መለሰለት።
አደምም፦"ጌታዬ ለዚህ ልጄ እድሜውን ስንት ነው ያደረግክለት?" ብሎ ሲጠይቅ...
አላህም፦"60 ነው" አለው።
አደምም፦"ጌታዬ ከኔ እድሜ 40 ቀንስ'ና ለሱ ጨምረህ መቶ ሙላለት" አለው።(ለአደም የተመደበለት እድሜ 1000 ነበር)
አላህም እሺ ብሎ ሞላለት'ና ምስካሪ መላዕክቶችንም አደረገ።

በአላህ ፍቃድ ክፍል ነገ

    ቀ
          ጥ
                ላ
                     ል..............

አንበበው ዝም አይበሉ
#ሼር አርጉ


#ተ_ቀ_ላ_ቀ_ሉ

ቻናላችን join

https://t.me/YereSulwedajoch_12
https://t.me/YereSulwedajoch_12
786 viewsጧሊብ, 13:51
Buka / Bagaimana
2023-05-07 17:50:51 ይህ ነበር የነብያን የዘወትር ዱአ
____

ኡሙ ለማ አላህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና እንዲህ አለች ፡

በአብዛኛው የነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ዱአ ይህ ነበር ፡

  - አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንክ ጌታ ሆይ ! ልቤን በዲንህ ላይ አፅናልኝ ፡፡

ከዚያም ረሱል ይሄን ዱአ ለምን እንደሚያደርጉ ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ መለሱ ፡

  " የማንም የአደም ልጅ ልብ በአላህ ጣቶች መካከል ነው የፈለገውን ቀጥ ሲያደርገው የፈለገውን ደግሞ ያጠመዋል ፡፡

ምንጭ፡- ሶሒሁል ጃሚዕ (4801)

JOIN→
https://t.me/YereSulwedajoch_12
JOIN→
https://t.me/YereSulwedajoch_12
   
1.2K viewsጧሊብ, 14:50
Buka / Bagaimana
2023-05-07 09:11:18 አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ውድ ሙስሊም እህትና ወንድሞች ።

     ኢንሻ አላህ ብዙ እህትና ወንድሞች 
ጥያቄ አቅረባችሆል መልክት እየላካችሁልን ነው ለምን የነብያት ታሪክ ተቆረጠ። ቻናሉን ሽጣቹት ነው ወይ ብዙ ብዙ ብላችሆል አልሸጥነው ግን ለሚስራበት ሰው ሰተን ነበር ስላልሰሩበት ተቀብለናቸዋል

የነብያት ታሪኮች ሲለቀቅ አላየንም ብላቹኛል። የ25 ነብያቶች ታሪክ ለቀን ከላይ ጨርሰናል ። በጣም ስለቆየ እንደግመዋለን

ከአደም አለይሂ ሰላም ጀምረን እስከ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እናያለን ።

ኢንሻ አላህ ጥያቄውን በመመለስ  ማንበባችሁን ምናቀው መልስ ላይ የምታደርጉትን ተሳትፎ በማየት ስለሆነ እናንተም አንብቡ ማንበብ ሙሉ ያደርጋልና።

ኢንሻ አላህ ከነገ ጀምረን እንጀምራለን መልካም የኢባዳ ቀን ይሁንላቹ።


@AHMED_7_2 ሀሳብ ካላቹ በዚህ አድርሱኝ ።
751 viewsጧሊብ, edited  06:11
Buka / Bagaimana
2023-05-07 05:04:09

713 viewsIbrahim hayerdin, 02:04
Buka / Bagaimana
2023-05-05 22:01:43 የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘት ይህን ግሩፕ ፈጠን ብለው ይቀላቀሉ

https://t.me/ibrahim_furii
801 viewsIbrahim hayerdin, 19:01
Buka / Bagaimana
2023-05-04 21:23:27
ብልህ ሰው
ስነምግባሯ ያማረን
በመልካምነቷ የምትታወቅ
ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች
በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡
ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡

በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡

ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ

ለሌሎች ሼር ማድረጎን አይዘንጉ
https://t.me/ibrahim_furii
879 viewsIbrahim hayerdin, 18:23
Buka / Bagaimana
2023-04-30 16:26:05
#ተፈኩር

"هَٰذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ" (لقمان:11)

"ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡" (ሉቅማን:11)

ሱብሓነላህ!!!

https://t.me/ibrahim_furii
1.2K viewsIbrahim hayerdin, 13:26
Buka / Bagaimana
2023-04-27 11:23:23

1.1K viewsIbrahim hayerdin, 08:23
Buka / Bagaimana