Get Mystery Box with random crypto!

#ሁሉም_ለኸይር_ነዉ አንድ ታሪክ ልንገራቹ አንድ ባለ ሀብተ ነበረ ይሄ ባለ ሀብቱ በአደን | 📚🍃ቀሶሱል አንቢያ 📝👇

#ሁሉም_ለኸይር_ነዉ


አንድ ታሪክ ልንገራቹ
አንድ ባለ ሀብተ ነበረ ይሄ ባለ ሀብቱ በአደን ይታወቃል አደን ላይ ምያግዘዉ አንድ ተቀይ ሰራተኛ ነበረዉ እናም ኣንድ ቀን አደን ላይ እያለ አንበሳ ልመታ ብሎ ስተኩስ ጥዪቱ እጁን ትንሽ አገኘዉ ከሱ ጋ ያለዉ ተቅይ ሰራተኛዉ አይዞህ ለኸይረ ነዉ አለዉ። ይሄ ባለ ሀብት በጣም ተበሳጭቶ እኔ በጥዪት ተመትቼ አንተ ለኸይር ነዉ ትለኛለክ ብሎ ወስዶ አሳሰረዉ ከዛ ቧላ ብቻዉን ወጥቶ ማደን ጀመረ  እሱ ከምያደን ዋሻ ጀርባ የሆነ ጣዕት ምያመልኩ ሰዎች ነበሩ በየአመቱ ለጣውቱ  ምያቀርቡት ነገር አለ በየ አመቱ ሰዉ ነዉ ምያርዱት የምያርዱት ሰዉ ደሞ ከነሱ ጎሳ ያልሆነን ነዉ እናም ለጣዕቱ ሰዉን ለማረድ ብሎ ሰዉን ፈለጋ ጫካዉ ዉስጥ ገቡ እየፈለጉ እያለ ይሄን ባለ ሀብት አገኙት ወሰዱትና ለጣዕቱ ልያርዱ ስሉ እጁ ላይ ያኒን ጠባሳ አገኙ ጎዶሎ የሆነን ሰዉ አናርድም ብሎ ፈተዉ ለቀቁት ከዛን ይሄ ሰዉዬ ያተቂይ ባሪያዉ ትዝ አለዉ ሄዶ ካሳሰረበት ቦታ ፈተዉና ይቅርታ ስላሰርኩህ አንተ ያልከኝ ኡነት ነዉ ለካ ስለዉ ተቂዩ ባሪያዉ ተዉ የኔ መታሰሪም ለኸይር ነዉ ኣለዉ እንዴት? ስለዉ ያን ግዜ እኔ ካንተ ጋ ብኖር ኖሮ አንተ ጎዶሎ ስለሆንክ ይለቁሃል እኔን ደሞ ያርድኝ ነበር
አለዉ ይባላል



የሆን ምያስጨኒቅህ ነገር ከገጠመህ አትዘን ታገስ ሁሉም ለከይር ነዉ

ትግስትም በግዘዉ ብሆንም መራራ
ፍሬዉ ግን ጣፋጭ ነዉ በወቅቱ ስያፈራ



#ተ_ቀ_ላ_ቀ_ሉ

@YereSulwedajoch_12
@YereSulwedajoch_12