Get Mystery Box with random crypto!

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ውድ ሙስሊም እህትና ወንድሞች ።     | 📚🍃ቀሶሱል አንቢያ 📝👇

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ውድ ሙስሊም እህትና ወንድሞች ።

     ኢንሻ አላህ ብዙ እህትና ወንድሞች 
ጥያቄ አቅረባችሆል መልክት እየላካችሁልን ነው ለምን የነብያት ታሪክ ተቆረጠ። ቻናሉን ሽጣቹት ነው ወይ ብዙ ብዙ ብላችሆል አልሸጥነው ግን ለሚስራበት ሰው ሰተን ነበር ስላልሰሩበት ተቀብለናቸዋል

የነብያት ታሪኮች ሲለቀቅ አላየንም ብላቹኛል። የ25 ነብያቶች ታሪክ ለቀን ከላይ ጨርሰናል ። በጣም ስለቆየ እንደግመዋለን

ከአደም አለይሂ ሰላም ጀምረን እስከ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እናያለን ።

ኢንሻ አላህ ጥያቄውን በመመለስ  ማንበባችሁን ምናቀው መልስ ላይ የምታደርጉትን ተሳትፎ በማየት ስለሆነ እናንተም አንብቡ ማንበብ ሙሉ ያደርጋልና።

ኢንሻ አላህ ከነገ ጀምረን እንጀምራለን መልካም የኢባዳ ቀን ይሁንላቹ።


@AHMED_7_2 ሀሳብ ካላቹ በዚህ አድርሱኝ ።