ይህ ነበር የነብያን የዘወትር ዱአ ____ ኡሙ ሰለማ አላህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና እንዲህ አለች ፡ በአብዛኛው የነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ዱአ ይህ ነበር ፡ - አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንክ ጌታ ሆይ ! ልቤን በዲንህ ላይ አፅናልኝ ፡፡ ከዚያም ረሱል ይሄን ዱአ ለምን እንደሚያደርጉ ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ መለሱ ፡ " የማንም የአደም ልጅ ልብ በአላህ ጣቶች መካከል ነው የፈለገውን ቀጥ ሲያደርገው የፈለገውን ደግሞ ያጠመዋል ፡፡ ምንጭ፡- ሶሒሁል ጃሚዕ (4801) JOIN→ https://t.me/YereSulwedajoch_12 JOIN→https://t.me/YereSulwedajoch_12 1.2K viewsጧሊብ, 14:50