Get Mystery Box with random crypto!

Big Habesha

Alamat saluran: @bighabesha_softwares
Kategori: Teknologi
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 49.70K
Deskripsi dari saluran

This is the official telegram channel of @bighabesha from Tiktok.
My YouTube channel: @bighabesha
ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ቲፖች፣ ትምህርታዊ መጽሃፍትና ዶክመንተሪዎች ይለቀቁበታል።
You can talk to me here👉 @bighabesha

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 4

2023-12-30 18:15:00 ኤርፎን ተጠቅመን በስልካችን በርቀት ላይ ያለ ሰው የሚያወራውን መስማት የሚያስችለን አፕልኬሽን።
13.3K viewsRed hat, 15:15
Buka / Bagaimana
2023-12-30 07:12:31
 ፊልም የምናይባቸው ድህረ-ገፆች  

1. 
https://sflix.to/home

2. 
https://myflixertv.to/

3. 
http://snehtvnew.ueuo.com/

4. 
https://vw1.ffmovies.sc/

5. 
https://back.egybest.co/

6. 
https://soapgate.org/

7. 
https://picaflix.xyz/

8. 
https://www.stremio.com/

9. 
https://popcorn-time.tw/
14.4K viewsRed hat, 04:12
Buka / Bagaimana
2023-12-29 16:28:03 የSamsung ስልክ ሚስጥራዊ ኮዶች
(እንደስልካችሁ ሞዴል የተወሰኑት ላይሰሩላችሁ ይችላሉ።)
Part 2

5. Secret Code for System Control
To Control USB Logging - *#872564#
To enter Control Panel of USB I2C Mode - *#7284#
Check the Control Audio Loop back - *#0283#
To control GCF Configuration - *#4238378#
To Control and manage GPS menu - *#1575#

6. Samsung Galaxy Secret Code for Check Firmware / Service Mode
Get Ciphering info and enter service mode - *#32489#
Code for USB Service - #0808#
Default Service Mode - *#197328640#
Check Diagnostic Configuration - *#9090#
Code to enter WLAN Enginerring WiFi Service Mode - *#526#
Check TSP and TSK firmware update - *#2663#
Enter Camera Firmware menu - *#7412365#
Code to sellout SMS / PCODE view *2767*4387264636#
Code to get to OTA Update Menu - #8736364#
Access Samsung Service Mode - *#2683662#
Check Camera Status and Firmware Version - *#34971539#

7. Secret Code for Factory Reset
Reset your Samsung Smartphone with confirmation message - *#*#7780#*#*
Factory Reset without confirmation message - *2767*3855#
Backup and copy media files - *#*#273283*255*663282*#*#*
Reset total call time - *#22558463#

8. Secret Code for Check Network
Customize MCC/MNC Network Lock - *7465625*638*#
Customize Network Lock NSP - *7465625*782*#
Insert any Network lock keycode (semi-partiality) - *7465625*782*#
Insert Network Operator - #7465625*77*#
Network Lock SP - *7465625*77*#
Network insertion of Galaxy content provider - #7465625*27*#
Change the CSC of Samsung Devices - *#272*IMEI#
Choose the type of your network mode RF Band - *#2263#

9. Secret Code for Debugging
Dump Menu to dump RIL - *#745#
General debug dump menu - *#746#
Code to view NAND Flash S/N - *#03#
Code to Auto Answer Selection - *#272886#
Code to remap shutdown to End Call TSK - *#7594#
Provides the option to improve phone network, battery life, and Wi-Fi speed and access Samsung SysDump mode - *#9900#
12.6K viewsBig, 13:28
Buka / Bagaimana
2023-12-19 07:06:13
ዛሬ ስለ Android ስልኮች CPU System በጥቂቱ እናያለን።

Automatic Meter Reading (AMR) ምንድነው?

ይህ በመጀመሪያ እና በዋናነት የተንቀሳቃሽ ወይም CPU ሂደት ነው  አንድሮይድ  ዘመናዊ ስልኮች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሶስት ዋና ዋና የ CPU architectures አሉ  AMR ፣ AMR 64 ፣ እና x 86 የሚባሉ ናቸው። አብዛኛዎቹ ዘመናዊ ስልኮች 64-ቢት ወይም ARM64 ናቸው። ማንኛው የአንድሮይድ ስልክ የራሱ የተሰሪለት AMR አለው።  እና ማንኛውም አፕሊኬሽን ወይ ጌሞች ስታወርዱ በስልካቹሁ ARM አውቃቹ ቢሆን የተሻለ ነው ያለዛ ላይሰራ ይችላል።

የARM ልዩነታቸው?

ARM v 7 or armeabi
ይህም ARM አነስተኛ የሆነ  ኃይል ነው ያለው።
ARM64 or  AArch64 ይህም ARM ተመጣጣኝ  ተመጣጣኝ የሆነ  ኃይል ነው ያለው።
ARM86 or x86abi
ይህም ከሁለቱም ይሄ ARM CPU ዓይነቶች የበለጠ ኃይል አለው።
12.9K viewsRed hat, 04:06
Buka / Bagaimana
2023-12-18 09:21:03
Google 25ኛ አመት የምስረታ በአሉን እያከበረ ባለበት በዚህ አመት ባለፉት 25 አመታት በብዙ ሰዎች ሰርች የተደረጉ ቃላትን ዝርዝር ሪፖርት አውጥቷል።
በተለያየ ምድብ ከፋፍሎ ያወጣቸውን ዝርዝር እነሆ

1. The most searched classical composer - van Beethoven

2. The most searched song writer - Taylor Swift

3. The most searched athlete - Cristiano Ronaldo

4. The most searched rock band - The Beatles

5. The most searched artist - Leonardo da Vinci

6. The most searched scientist - Albert Einstein

7. The most searched MVP - Lebron James

8. The most searched emoji - heart ( )

9. The most searched boy band - BTS

10. The Most searched video game - Minecraft

11. The most searched sneaker - AIR JORDAN

12. The most searched sport - Football

13. The most searched cake type - Pancake

14. The most searched superhero - spiderman

15. The most searched city - New York City

16. The most searched Landmark - Eiffel tower

17. The most searched vacation - Beach vacation

18. The most searched cartoon - Spongebob

19. The most searched decade - 1980s
13.1K viewsBig Habesha, 06:21
Buka / Bagaimana
2023-12-17 14:25:42
ስልካችሁ ላይ internet ስትጠቀሙ በተለመዱ ብሮዘሮች ላይ extension መጫን አይቻልም።
ነገር ግን ይህን Browser ከተጠቀማች የፈለጋችሁትን extension መጫን ትችላላችሁ።

ከዚህ link download አድርጉት
https://t.me/big_habesha/156
13.2K viewsBig Habesha, 11:25
Buka / Bagaimana
2023-12-16 13:58:33 የተለያዩ MOD አፕሊኬሽኖች የምታወርዱባቸው ዌብሳይቶች
Apkdone.com
apkmb.com
Happymod.com
Liteapks.com
apk4all.io
androidhackers.io
apkcombo.com

እኔ በግሌ እርግጠኛ ያልሆናችሁባቸውን modified የሆኑ አፕሊኬሽኖችን እንድትጠቀሙ አልመክርም።
ግዴታ መጠቀም ከፈለጋችሁ ግን ከላይ ካስቀመጥሁላችሁ ዌብሳይቶች ማውረድ ትችላላችሁ።
13.2K viewsBig Habesha, 10:58
Buka / Bagaimana
2023-12-16 07:33:43 ​​​​ ሰላም ውድ የ Big Habesha ቤተሰቦች!ዛሬ የምናየው ስለ MOD App ወይም Modified Application ይሆናል እናም ከምንነታቸው ጀምረን ጥሩና መጥፎ ጎናቸውን እናያለን።

በመጀመሪያ MOD App ምንድነው?

MOD App  የምንለው እኛ ከPlay Store እንደምናወርደው ማንኛውም አፕ ሲሆን ልዩነቱ MOD App በ Reverse Engineering የተለያዩ ማስተካከያዎች ይደረጉለታል። ማለትም አፑን የሰራው ሰው እኛ በክፍያ እንድንጠቀም ያዘጋጃቸውን Features በነፃ እንድጠቀም ያስችለናል ማለት ነው።

ለምሳሌ፡ አፑ ጌም ነው ብለን ብንወስድ፡ ይህንን ጌም ስንጫወት የተለያዩ Coin እንድንገዛ ይጠይቀናል ፣ የማንፈልገውን ማስታወቂያ ያሳየናል(Ads) እና የተለያዩ ለተጠቃሚ የማይመቹ ነገሮች ይኖሩታል። እናም እነዚህን ነገሮች ለማስቀረት ለአፑ ባለቤት ወይም Developer እንድንከፍል ይጠይቀናል። ይሁን እንጂ አንዳንድ ፕሮግራመሮች ይህንን አፕ Code ኤዲት በማድረግ ሀሉንም አገልግሎት በነፃ እንዲሰጥ ያስችሉታል። አንዳንድ ጊዜም አፑ ይሰራ ያልነበረውን ስራ እንዲሰራ ያስችሉታል።ይህ ጌም MOD ሲደረግ ከላይ ያሉት ነገሮች በሙሉ ይነሱለታል እናም በፊት በብር የሚሸጡት Coin በነፃ Unlimited Coin እንዲሰጥ ይደረጋል ማለት ነው።

በእርግጠኝነት እናንተም ይህ እጋጥሟችሁ ይሆናል፡ አንዳንዴ ምርጥ የተባለ Photo Editor አፕ አውርደን እየሰራን የሚያምር Filter ያሳየንና ልናደርገው ስንል ብር ይጠይቀናል ወይ ደግሞ ፎቶአችንን Save ስናደርግ አላስፈላጊ Watermark እንደ Kinemaster ያሉ ፅሁፍ ያደርግበትና ለማጥፋት ስንሞክር እንደለመደው ብር ይጠይቃል። ለዚህ አይነት አፕ Mod አውርዶ መገላገል ይሻላል።

Mod App ጠቃሚ ጎኖች ፡

በመጀመሪያ ደረጃ ባንድም በሌላም ከማንኛውም ክፍያ ያድነናል ይምንፈልገውን አገልግሎት ያለገደብ እንድንጠቀም ያስችለናል።

አፑን ከፍተን ዳታ ስናበራ እስክሪኑን እየሸፈኑ አዛ ከሚያደርጉን ማስታወቂያዎች ወይም Advertisment (Ads) እንገላገላለን።

አፑ ላይ የነበሩ ማንኛቸውም ገደቦች ይነሱለታል እናም ሌሎች አስፈላጊ ነገሮች ይጨመሩለታል።

ደካማ ጎኖች

አፑ Mod የሚደረገው ማንነታቸው በማይታወቅ ሰዎች ስለሆነ ለደህነኝነቱ ዋስትና የለውም ማለትም አንዳንድ መጥፎ ሰዎች ቫይረስ Code ሊጨምሩበት ይችላሉ ስለዚህ ከታማኝ ምንጭ ማውረድ ይኖርቦታል።

አፖች Mod ሲደረጉ የተለያየ ነገሮችን ያጣሉ በዚህም Unofficial App ስለሚሆኑ Play store ውስጥ ገብተን Update ማድረግ አንችልም ስለዚህ Update ከፈለግን በድጋሚ Latest የሆነውን Mod App ማውረድ ይኖርብናል።
14.2K viewsRed hat, 04:33
Buka / Bagaimana
2023-12-15 18:49:59 ​ ጠቃሚ የመጽሐፍ ድረ-ገጾችን እንጠቁማችሁ!

http://gen.lib.rus.ec/
ይህ ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ
ከሚገኙ መፅሀፎች መካከል
የትምህርት መፅሀፎች፤
የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤
ፍልስፍና መፅሀፎች ፤
የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡

http://sci-hub.org/
ይህ ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ የጥናት ወረቀት የሚገኝ ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ፡፡  በዚህ ድረ- ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ።

https://bookboon.com/
ይህ ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ ላሉ ተማሪዎች አንዲዉም በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድረ-ገጽ ነው፡፡

http://bookzz.org/ ቡክዚ አለማችን ላይ ትልቅ የመጸሀፍ ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 ሚሊዮን መጸሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል።

www.allitebooks.com/
ይህ ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ መጽሀፍት ያሉት ሲሆን የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች ያገኛሉ፡፡
15.1K viewsRed hat, 15:49
Buka / Bagaimana
2023-12-15 08:01:29 ​​​ Quantum Computing ምንድነው?

Quantum Computer: የQuantum Mechanics ሀሳቦችን በመጠቀም አሁን ካሉት ኮምፒተሮች በፍጥነትና በተሻለ መልኩ ስራውን ሚከውን የኮምፒተር ዐይነት ነው!

አሁን ዓለም ላይ ያሉት ኮምፒተሮች በሙሉ ዳታዎችን ለማስቀመጥ ሆነ ለማስተላለፍ Binary Digit ተብሎ በሚጠራው የ 0 እና 1 ስብስብ የሆነው Streams of Bits (ባጭሩ Bits) ተጠቅመው ነው. .. ስእሎች, ቪድዮዎች, ሙዚቃዎች ብሎም ማንኛውም ኮምፒተሮች ላይ ያሉት ዶክመንቶች በBit መልኩ ነው ሚቀመጡት።

Bit እና Qubit ሚለያቸው፣ Bit ብለን የጠራናቸው ወይ 0 ወይ 1 በመሆን ነው ሚቀመጡት። Qubits ሚባሉት ግን እንደ Bits ለየብቻ 1 እና 0 መሆን ይችላሉ ደግሞም በተመሳሳይ ቦታና ግዜ 1ም 0ም ሆነው መቀመጥ ይችላሉ፥ ይህ Superposition ተብሎ ይጠራል። አሁን በምንጠቀማቸው ኮምፒተሮችና በQuantem Computers መሃል ያለው ትልቁ ልዩነትም ይሄኛው ነው።

አሁን በዋነኝነት የIBM ሪሰርቸሮችን ጨምሮ ብዙ ኩባንያዎች Quantum Computing ላይ ተስፋ ሰጪ ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም፥ በሜዲካል፣ ኬሚስትሪና ኮምፒቲንጉ አለም ያበረክተዋል ተብሎ ከታሰበለት አላማ ብዙም እምርታ አላሳየም።
13.5K viewsRed hat, 05:01
Buka / Bagaimana