Get Mystery Box with random crypto!

የሰቆጣ ህዝብ ፅንፈኛው ፋኖን በመቃዎምና መንግሥት በልዩ ኃይል ላይ የወሰነውን ውሳኔ በመደገፍ ሰል | OMN-OROMIA MEDIA NETWORK OFFICIAL

የሰቆጣ ህዝብ ፅንፈኛው ፋኖን በመቃዎምና መንግሥት በልዩ ኃይል ላይ የወሰነውን ውሳኔ በመደገፍ ሰልፍ መውጣቱ ተነገረ።
=======================================
በከላከያ ሠራዊት ላይ የሚካሄደውን አፍራሽ ፕሮፓጋንዳን እንቃወማለንም ብለዋል።

ሰልፈኞቹ የአገውን ክልል የመሆን ጥያቄ ፌደራል መንግስት እውን ያድርግልን በማለት ጠይቀዋል።