Get Mystery Box with random crypto!

እስቲ የትኛው እምነት ነው ለሴት ልጅ እንዲህ ያዘነው እስልምና ከሴት ልጅ ላይ ወጪ | ፍቅርን በትዳር ውስጥ

እስቲ የትኛው እምነት ነው
ለሴት ልጅ እንዲህ ያዘነው


እስልምና ከሴት ልጅ ላይ ወጪን
በማንሳት ለልጇም ለወላጆቿም
ለባሏም እረ እንደውም የራሷንም ወጪን
መሸፈን ግዴታ እንደሌለባትና የሷን የወጪ
ሀላፍትና ሁሉም በባል ላይ እንደሆ
በመንገር አዝኖላታል .

ኢስላም ባል ከሴቲቷ ጋር ለመገለል
(ለብቻ ለመሆን)ብቻ የተሟላ መህር
(የጥሎች ገንዘብ) ግዴታ በማድረግ
ለሴት ልጅ አዝኗል።

ኢስላም የሴን ሀቅ ከባድነት ክብር
ለማረጋገጥ ምርጥ ጓደኛን ሲጠቁም
እናትህ እናትህ እናትህ ከዚያም አባትህ
በማለት በመመለስ አዝኖላታል.

ኢስላም ለሴት ልጅ ሀጅ ሄዳ እስክትመለስ
የሚንከባከባት የሚጠብቃትና ጋርድ
የሚሆንላት መህረም እስክታገኝ ድረስ
የሀጅን ግዴታነት በማንሳት አዝኖላታል .

ኢስላም ሴትን ልጅ የራሷን ጨምሮ
የማንንም ወጪ መሸፈን ግዴታ
ሳይኖርባት ግን ውርስ ላይ ከባሏ
ከወንድሞቿ ከልጆቿ ከወላጆቿ
እንድትወርስ መብት በመስጠት
አዝኖላታል

ኢስላም ሴት ልጅ በልጆቿ ዝርያና
በክብሯ እንዳትተች ያለ ወልይና
ያለምስክር እንዳትዳር እርም
በማድረግ አዝኖላታል ا.

ኢስላም ሴትን ልጅ ያለ መረጃ
ክብሯን ያጎደፈና በዝሙት የተቻትን
ሰው 80 ግርፋት እንዲገረፍ
የምስክርነት ቃሉም ተቀባይነት
እንዳያገኝ በመቅጣት አዝኖላታል .

ኢስላም ለሚስቱ ሲልና ከክብሯ
ለመከላከል ሲል የተገደለን ሰው
ሸሂድ እንደሆነ በመንገር
አዝኖላታል

ኢስላም ከሞተች ቡሀላ ሳይቀር ባሏ
ወይም እንደራሷ ሴቶች እንጂ ጀናዛዋን
ማጠብ እንደሌለበት በማስተማር
አዝኖላታል ا.

ኢስላም የሴትን ክብር ለማስጠበቅ
ሲል ስትሞት ከፈኗን ከወንድ እንዲበዛ
በማድረግና በ5 ከፈን እንድትከፈን አዞ
አዝኖላታል።


ተይ እህቴ ለጮኸ ሁሉ ጆሮ አትስጪ
እምነትሽን እወቂ።


ኮፒ

https://t.me/LoveOfMarriage