Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅርን በትዳር ውስጥ

Logo saluran telegram loveofmarriage — ፍቅርን በትዳር ውስጥ
Logo saluran telegram loveofmarriage — ፍቅርን በትዳር ውስጥ
Alamat saluran: @loveofmarriage
Kategori: Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 996
Deskripsi dari saluran

የኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ የትዳር ክፍል
ተጨማሪ ከፈለጉ
↓↓↓
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
🌹ፍቅር ማለት
በቃላት ጥምርታ ስም ከመጥራት ውጪ ሊገለፅ የማይችል ረቂቃ ሀሳብ ነው።
ማግኔታውይ የተፈጥሮ ድንቅ ስጦታ ነው።
🌻በትዳር ውስጥ ፍቅር ሲያብብ ምንኛ ያስደስታል
ፍቅርን በትዳር
ድርብ ድርብርብ መታደል ነው።
አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


Pesan-pesan terbaru

2023-06-19 08:38:40 እስቲ ዛሬ እናንተ ተሳተፉ እና እንማማር ትዳር ማለት ምን ማለት ነው መልስ በዚች አድርሱን @LoveOfMarriageBot
80 viewsአወል ተፈራ ይመር, 05:38
Buka / Bagaimana
2023-06-12 20:34:14 ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ


ትዳርማለት  አላሁሱበሀነወተአላህ በዚችዱኒያላይ ከተሰጠንኒእማወች አንዱነዉ


#ትዳርማለት የኢማን ግማሺነዉ አንድሰዉኢማኑሙሉአይሆንም #በትዳርዉጥቢሆንእጂ


#ትዳርማለት  የወንድልጂ የአይኑማረፊያሲሆን እድሁም የሀሳቡመሰብሰቢያ ነዉ ለሴትልጂደግምክብራናመሰተረዋነዉ


#ትዳርማለት የነብያቶችሁሉ ሱና ነዉ   እድሁም ልብጡማኒናየምታገኝበትነዉ


#ትዳርማለት  ሁለተ #ሰወች አተትብስ አንቺትብሺ  #ተባብለዉ የሚኖሩት #ሒወት  ማለትነዉ



#ትዳርማለት  ባጭሩ በሀሳብተገልፆ በስኪብርቶ ተፅፍ የማያልቅድርሰትማለትነዉ
228 viewsአወል ተፈራ ይመር, 17:34
Buka / Bagaimana
2023-06-12 19:02:06 ትዳር ማለት በጥቅሉ መሰትሪ ነው ! ግን ደሞ ላንዳንዱ እሰሪ ቤት ነው አሉ
205 viewsአወል ተፈራ ይመር, 16:02
Buka / Bagaimana
2023-06-12 18:20:13 ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
202 viewsአወል ተፈራ ይመር, 15:20
Buka / Bagaimana
2023-06-12 18:20:13 ትዳር ማለት !! ህይወትሽ ጀነትሽም ጀሀነምሸም ነው!! አሏህን ከመገዛት ቀጥሎ ጡሩ ትዳር ያለው ሰው ምድሯዊ ጀነት ነው የሚኖረው !!!! በጥቅሉ ኢማን የሚጨምርበት ስላም ያለበት ከውጭ ቤት እስከ ሚገቡ የሚናፈቅበት መተዛዘን ያለበት አንተ ትብስ አንች ትብስ የሚባባሉበት አለመግባባት ሲፈጠር በመነጋገር 3 ሰው ሳያስገቡ የሚፈቱበት ሚስት ለባሎ ዱአ እያደረገች አሏህ እንድጠብቀ መንገዱ ሁሉ ገር እንድሆንለት ማለትም በስራም በምንም በዱአዋ ውስጥ ሁልግዜ በመልካም ዱአዋ የምታስታውሰው አሱም እንደዛው! ባጭሩ ትዳር በቃላት የሚገለጽ ሳይሆን የሚኖር ነው። እንዴ እኔ!!!
199 viewsአወል ተፈራ ይመር, 15:20
Buka / Bagaimana
2023-06-12 18:20:13 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ትዳር ማለት በአዱኒያ ላይ የተሰጠህ ፀጋ አንዱ ነው ባልቤትህ ስታፍቅርህ ወይንም ባለቤትሽ ሲያፍቅርሽ ይህ አንዱ የአላህ ፀጋ ምልክት ነው
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንድ ሰው ዝሙት ሰርቶ እንደሚቀጣው ሁሉ በትድር ግንኙነት ቢያደር አጅር አለው ብለውናል ይህ ማለት ትዳር ማለት የጀነት መግቢያ ሰበብም ነው
አንድ ሰው ወደ ትዳር ሲገባ ግማሽ ኢማኑ ይሞላል
194 viewsአወል ተፈራ ይመር, 15:20
Buka / Bagaimana
2023-06-12 18:20:13 ትዳር ማለት አላህ ዘንድ የመጣልን መሰተርያ ቤት ነው
መስከኛ
185 viewsአወል ተፈራ ይመር, 15:20
Buka / Bagaimana
2023-06-12 18:20:13 ትዳርማለት ሙሉኢማነወ ደስታየሚገኝበት አላህሱባሀነወታለ በፈቀደው መገድ የምንሂድበት ልጅችሲወለዱ ሲጫወቱ ከባልጋር ማድመቋረሱ እረሰቱ አለ አላህይፈቀን ሶሊሁን ሀቁንየምንዋጠወን በዙመጸፍሰለማልችልነወ በዙመጸፍይቻላል ጀዛኩሙላህ
182 viewsአወል ተፈራ ይመር, 15:20
Buka / Bagaimana
2023-06-12 18:19:39 እስቲ ዛሬ እናንተ ተሳተፉ እና እንማማር ትዳር ማለት ምን ማለት ነው መልስ በዚች አድርሱን @LoveOfMarriageBot
180 viewsአወል ተፈራ ይመር, 15:19
Buka / Bagaimana
2023-06-12 12:32:32 እስቲ ዛሬ እናንተ ተሳተፉ እና እንማማር ትዳር ማለት ምን ማለት ነው መልስ በዚች አድርሱን @LoveOfMarriageBot
206 viewsአወል ተፈራ ይመር, 09:32
Buka / Bagaimana