Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትዳር ማለት በአዱኒያ ላይ የተሰጠህ ፀጋ አንዱ ነው ባልቤ | ፍቅርን በትዳር ውስጥ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ትዳር ማለት በአዱኒያ ላይ የተሰጠህ ፀጋ አንዱ ነው ባልቤትህ ስታፍቅርህ ወይንም ባለቤትሽ ሲያፍቅርሽ ይህ አንዱ የአላህ ፀጋ ምልክት ነው
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንድ ሰው ዝሙት ሰርቶ እንደሚቀጣው ሁሉ በትድር ግንኙነት ቢያደር አጅር አለው ብለውናል ይህ ማለት ትዳር ማለት የጀነት መግቢያ ሰበብም ነው
አንድ ሰው ወደ ትዳር ሲገባ ግማሽ ኢማኑ ይሞላል