Get Mystery Box with random crypto!

ለፈገግታ: ክክክክ ሚስት   «እውነቱን ብቻ እንድትነግረኝ እፈልጋለሁ። ለመሆኑ ከኔ ውጭ ምን | ፍቅርን በትዳር ውስጥ

ለፈገግታ: ክክክክ

ሚስት   «እውነቱን ብቻ እንድትነግረኝ እፈልጋለሁ። ለመሆኑ ከኔ ውጭ ምን ያህል ሴቶች ትወዳለህ ??»

ባል በፈገግታ እና በልበ ሙሉነት ታጅቦ «ራሴ ላይ ባሉት ጸጉሮች ቁጥር ልክ» አላት

ሚስት እንባዋን መገደብ ተስኗት በጉንጮቿ ላይ ፈሰሰ። «እንግዲያውስ እንተያያለን» እያለች ጠረጴዛውን በቡጢ ደቃቸው።

በመሃል ግን አንድ ነገር ትዝ ሲላት ከባለቤቷ ጋር አብረው በሳቅ ፈረሱ።  

ባሏ ጸጉር ማብቀል ያቆመ ራሰ በራ ነበር

እንዲህም ሆኖ የሚያሳዝነው ግን ከግንባሩ ጥግ ላይ ሶስት ፍሬ ጸጉር እንደቀረው መዘንጋቷ ነበር.

https://t.me/LoveOfMarriage