Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ቃል እና ትዳር በቃላት ማሳመር ብቻ የተገነባ ፍቅር በቃላትይፈርሳል። በውበት ላይ የተመ | ፍቅርን በትዳር ውስጥ

የፍቅር ቃል እና ትዳር

በቃላት ማሳመር ብቻ የተገነባ ፍቅር በቃላትይፈርሳል።

በውበት ላይ የተመሰረተ ፍቅር በውበት መለወጥ/መቀየር ይፈርሳል።( ውበት አያመሺምና)

በሀብት የተገነባ ፍቅር በሀብት መውደም / መጥፋት ይፈርሳል ( ሀብት አላፊ ጠፊ ነውና)

እና ምን ይሻላል!??? ለምትሉ

የሚሻለውማ እንደተነገረን
ትዳርን በዲን መገንባት ነው

ከዚያም
ፍቅርን ከተግባር እንጅ የቃላት ኪራይ አያስፈልገውም።
ፍቅር በቃላት የምናወራውን በተግባር እየተቀየረ የተገነባ ትልቅ ግንብ ነው።

የትዳር ተግባር ምሶሶ ሆኖ  ቃላቶች ደግሞ የምሶሶው ቀለም ነው መሆን ያለበት!


ምሰሶውን ከተግባር ይልቅ ቃላት ካደረግን አትጠራጠሩ ይህ የሀላል ትዳር(ፍቅር) ሳይሆን ጊዜያዊ ስሜት ነው።

በመሆኑም
ፍቅርን መግለፅ ለሀላል ትዳራችን ውበት ነው
ግን ከቃል በላይ በተግባር ሲሆን እጅግ ውድ ነው፣መሆንም ያለበት ይሄው ነው።



ጆይን