Get Mystery Box with random crypto!

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

Logo saluran telegram welenewutebetebanu — ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube
Logo saluran telegram welenewutebetebanu — ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube
Alamat saluran: @welenewutebetebanu
Kategori: Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 319

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


Pesan-pesan terbaru

2023-04-20 19:29:00
ኢድ ሙባረክ ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገር ውስጥ በውጭ ምትኖሩ እንኳን አደረሳቹ
https://t.me/welenewutebetebanu
185 views𝐒𝐞𝐛𝐫 𝐀𝐡𝐦𝐞𝐝, edited  16:29
Buka / Bagaimana
2023-03-25 13:36:36 ወለንኛ መንዙማ
https://t.me/welenewutebetebanu
406 viewsሰብር , edited  10:36
Buka / Bagaimana
2023-03-24 23:11:27
በነገው እለት ዶክተር አብይ ወደ ወልቂጤ ይመጣሉ

በጉራጌ ዞን የሚገኙ የወረዳ እና የከተማ አስተዳደር ተወካዮች ይሳተፋሉ በኛም ወረዳ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ 40 ሰው ተመርጦ ለነገው ስብሰባ ይሳተፋሉ በነገው እለት የወለኔን የማንነት ጥያቄ እና የአከባቢያችን የመንገድ የማብራት የጤና ያሉብን ችግር
ለመጠየቅ ሰዎች ተመርጦ ተዘጋጅቷሉ

በተለይ ወረዳችን በዚን ሰሞን በአንድነት ቁሞ የሚፈልጉትን ነገር ለመጠየቅ እያደረጉት ያለው ጥረት ለሕዝባችን ለነገ ተስፋ ሰጪ ነው ሁሉም ለአንድነቱ የሚችለውን ቢያደርግ ሀገራችን የት በደረሰች

የመጨረሻው መድረክ የተባለው የወልቂጤ መድረክ የጉራጌ ክልልነት ጥያቄ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ መቋጫ ሚያገኝበት መድረክ ነው ብለን እንጠብቃለን

በዚም ጠምሬ ማለት ምፈልገው ለወረዳችን መሪ ለአቶ ሚፍታ ከዚ ቀደም ሕዝብን እርስ በእርስ ሚከፋፍሉ እና የጉራጌ ዞን ተላላኪ የነበሩ ሽማግሌዎችን በብልፅግና ግዜ ለእነዚ ሰዎች እድል ባትሰጥ እና ለሕዝቡ አንድነት እና ሕዝቡ ጋር ተቀባይነት ያላቸው ሽማግሌዎች ተሳታፊ ብታደርግ ለሕዝባችን አንድነት ጉልህ ሚና አለው

https://t.me/welene_tube
396 viewsወለኔው ተበተባኑ ነኝ, 20:11
Buka / Bagaimana
2023-03-22 23:28:53 ረመዳንን በማስመልከት
የወለንኛ መንዙማና የነስሩ ከድር
ነሺዳዎች የምንለቅላቹ ይሆናል
https://t.me/welenewutebetebanu
323 viewsሰብር , edited  20:28
Buka / Bagaimana
2023-03-22 20:22:49
ለ1444 ሒጅሪያ የረመዷን ሶመን ሁልማሁም አበይ በወገሬት አጄጄሁም

ሶመኒ ሶመኑወ ቲጠኧሟቸ አላህ ያኘነ
ረመዳን ሙባረክ

https://t.me/welenewutebetebanu
333 viewsወለኔው ተበተባኑ ነኝ, edited  17:22
Buka / Bagaimana
2023-03-22 17:44:16
ከጓዋደኛ…… ከአሁኑ ለአላህ ብላቹህ ይቅር (Awfu) ተባባሉ 
ይቅርታ ጥሪ ነዉና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገዉ ።
* አሁን ያለንበትም ሁኔታ  አሳዛኝ ነዉ ድንገተኛ ሞት እጅግ በዝቷል  አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ በአካል የምታቁኝ  በስምም ብቻ ይሁን የምታቁኝ ሁላችሁም ይሄን ፅሁፍ ያነበባችሁ በሙሉ ለፈጣሪ (ለአላህ) ብላችሁ  ይቅር  (Awfu) እንድትሉኝ  እጠይቃችሁአለሁ
https://t.me/welenewutebetebanu
276 viewsሰብር , 14:44
Buka / Bagaimana
2023-03-21 18:21:15
የረመዷን ወር ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ ፆሙ ሀሙስ አንድ ብሎ ይጀምራል
ኢንሻአላህ አላህ ፁመው ከሚተገብሩት ያድርገን
https://t.me/welenewutebetebanu
263 viewsፈጣሪህን ይዘህ አርቀህ ተመልከት, edited  15:21
Buka / Bagaimana
2023-03-21 17:10:33
☞☞☞በሶመን☜☜☜

ገፍለ አይንዘሁም ጂድዱ ኒሽጡ
ኡፍታሁም አታጥፉ አትትግላመጡ
ኤማትነ ግፈሩ አረመታሁም ቅጡ
እንጃሁም ኤንዘግዝ ዋቡ ሰደኧ አውጡ
የከሼህሚ ጡእሱ በአላህ እትኧብጡ
ጡፊ ብል እደጉ ተአላህ-ዬት ቱብቱ
በሶመን አትብሉ በሶመን አስቹ
አጅነቢይ አቲንዡ ቢንጃሁም አትንቹ
አላህነ ተዊሹ ለሀጃሁም ብቹ
ጀማዓ ስገዱ ቁርዓንም ቅሩ
ለይል አያምልግጠሁም ኒይቱ ዚክሩ
ባሉወ አሽርጌተ
እልም ኤወዱኛን
ዛዙኛን ሼዡኛን
ቲዬውዱኝ ቲያቴክሱኝ ኡስታዝ ዞጄ መሼ
አርቃኣመብኘ ጡፊ ብልየ የከሼ
ኤጀነ ቀበጥኩወ ዎንኩወ አለበሼ
እልሪስ ባለኘ ቀልቢየ በኦመመ
በክቦት ክንክቦ ኢዎሌ አለውመ.።
በረመዳን ደቼ ኡልሚ ኑር ዎነ
በአደብ በኢኽላስ ኢዊላን ሶመነ
ኢዬነይ አፍ ለፍለፍ በውል-በውለል ዎነ
ታይሶምንም ታይበልም ቀሬያን በዋመነ
ሰብቻው አፉ በሉኝ አቲንዙብኝ ቄነ
በዱኧ አትርሱኝ ላላውራይ በዘነ፨
https://t.me/welenewutebetebanu
248 viewsፈጣሪህን ይዘህ አርቀህ ተመልከት, edited  14:10
Buka / Bagaimana
2023-03-20 21:42:12
ብራግ ወለኔ በቻቻሎት ይለያል በድሬ ወለኔዎች እንመልከት
243 viewsፈጣሪህን ይዘህ አርቀህ ተመልከት, 18:42
Buka / Bagaimana
2023-03-20 09:37:20
ትዳር ጥሩ ነው ያውም በአቻ፣
እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ፣
ፍቅር በሃላል ለኖረበት፣
ሰላም ያገኛል አይከስርት፣
ሚስትህን ውደዳት ፍቅርህ ስጣት
ሷሊህ ሁንላት አታስከፋት፣
አብራህ ልትዘልቅ እስከ ጀነት።

ሳላህና በሃር አንድ ሆነዋል በቃ፣
ትዳር መስርተዋል ላጤነት አበቃ፣
ያም ለኔ ሲመኘው ባሃር ወሰደችው፣
በዝምታ መጥታ የሷ አረገችው
ባሃር ለኔ በሆንሽ ብለው ሲመኟት፣
ሳላህ ቀደመና የሱ አደረጋት፣
የኔ ብቻ ብሎ በኒካህ ወሰዳት።

ስለጡ ስለጡ ተሚዜያሁም ብለጡ
አላህ የኢራሁም ተጠፊ ግዝ ውጡ
ጪኚወ ጀበ ውኑ ባልናን

በቅን አሳቢነት በቅን ልብ በቅን አመለካከት በንፁህ ልብ
የምትጓዙበት መልካም አዲስ የህይወት ጉዞ ዪሁንላቹ።።
በድጋሚ መብሩክ S& B

https://t.me/welenewutebetebanu
244 viewsወለኔው ተበተባኑ ነኝ, 06:37
Buka / Bagaimana