Get Mystery Box with random crypto!

በነገው እለት ዶክተር አብይ ወደ ወልቂጤ ይመጣሉ በጉራጌ ዞን የሚገኙ የወረዳ እና የከተማ አስተ | ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

በነገው እለት ዶክተር አብይ ወደ ወልቂጤ ይመጣሉ

በጉራጌ ዞን የሚገኙ የወረዳ እና የከተማ አስተዳደር ተወካዮች ይሳተፋሉ በኛም ወረዳ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ 40 ሰው ተመርጦ ለነገው ስብሰባ ይሳተፋሉ በነገው እለት የወለኔን የማንነት ጥያቄ እና የአከባቢያችን የመንገድ የማብራት የጤና ያሉብን ችግር
ለመጠየቅ ሰዎች ተመርጦ ተዘጋጅቷሉ

በተለይ ወረዳችን በዚን ሰሞን በአንድነት ቁሞ የሚፈልጉትን ነገር ለመጠየቅ እያደረጉት ያለው ጥረት ለሕዝባችን ለነገ ተስፋ ሰጪ ነው ሁሉም ለአንድነቱ የሚችለውን ቢያደርግ ሀገራችን የት በደረሰች

የመጨረሻው መድረክ የተባለው የወልቂጤ መድረክ የጉራጌ ክልልነት ጥያቄ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ መቋጫ ሚያገኝበት መድረክ ነው ብለን እንጠብቃለን

በዚም ጠምሬ ማለት ምፈልገው ለወረዳችን መሪ ለአቶ ሚፍታ ከዚ ቀደም ሕዝብን እርስ በእርስ ሚከፋፍሉ እና የጉራጌ ዞን ተላላኪ የነበሩ ሽማግሌዎችን በብልፅግና ግዜ ለእነዚ ሰዎች እድል ባትሰጥ እና ለሕዝቡ አንድነት እና ሕዝቡ ጋር ተቀባይነት ያላቸው ሽማግሌዎች ተሳታፊ ብታደርግ ለሕዝባችን አንድነት ጉልህ ሚና አለው

https://t.me/welene_tube