Get Mystery Box with random crypto!

☞☞☞በሶመን☜☜☜ ገፍለ አይንዘሁም ጂድዱ ኒሽጡ ኡፍታሁም አታጥፉ አትትግላመጡ ኤማትነ ግፈሩ አረመ | ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

☞☞☞በሶመን☜☜☜

ገፍለ አይንዘሁም ጂድዱ ኒሽጡ
ኡፍታሁም አታጥፉ አትትግላመጡ
ኤማትነ ግፈሩ አረመታሁም ቅጡ
እንጃሁም ኤንዘግዝ ዋቡ ሰደኧ አውጡ
የከሼህሚ ጡእሱ በአላህ እትኧብጡ
ጡፊ ብል እደጉ ተአላህ-ዬት ቱብቱ
በሶመን አትብሉ በሶመን አስቹ
አጅነቢይ አቲንዡ ቢንጃሁም አትንቹ
አላህነ ተዊሹ ለሀጃሁም ብቹ
ጀማዓ ስገዱ ቁርዓንም ቅሩ
ለይል አያምልግጠሁም ኒይቱ ዚክሩ
ባሉወ አሽርጌተ
እልም ኤወዱኛን
ዛዙኛን ሼዡኛን
ቲዬውዱኝ ቲያቴክሱኝ ኡስታዝ ዞጄ መሼ
አርቃኣመብኘ ጡፊ ብልየ የከሼ
ኤጀነ ቀበጥኩወ ዎንኩወ አለበሼ
እልሪስ ባለኘ ቀልቢየ በኦመመ
በክቦት ክንክቦ ኢዎሌ አለውመ.።
በረመዳን ደቼ ኡልሚ ኑር ዎነ
በአደብ በኢኽላስ ኢዊላን ሶመነ
ኢዬነይ አፍ ለፍለፍ በውል-በውለል ዎነ
ታይሶምንም ታይበልም ቀሬያን በዋመነ
ሰብቻው አፉ በሉኝ አቲንዙብኝ ቄነ
በዱኧ አትርሱኝ ላላውራይ በዘነ፨
https://t.me/welenewutebetebanu