Get Mystery Box with random crypto!

ትዳር ጥሩ ነው ያውም በአቻ፣ እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ፣ ፍቅር በሃላል ለኖረበት፣ ሰላም ያ | ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

ትዳር ጥሩ ነው ያውም በአቻ፣
እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ፣
ፍቅር በሃላል ለኖረበት፣
ሰላም ያገኛል አይከስርት፣
ሚስትህን ውደዳት ፍቅርህ ስጣት
ሷሊህ ሁንላት አታስከፋት፣
አብራህ ልትዘልቅ እስከ ጀነት።

ሳላህና በሃር አንድ ሆነዋል በቃ፣
ትዳር መስርተዋል ላጤነት አበቃ፣
ያም ለኔ ሲመኘው ባሃር ወሰደችው፣
በዝምታ መጥታ የሷ አረገችው
ባሃር ለኔ በሆንሽ ብለው ሲመኟት፣
ሳላህ ቀደመና የሱ አደረጋት፣
የኔ ብቻ ብሎ በኒካህ ወሰዳት።

ስለጡ ስለጡ ተሚዜያሁም ብለጡ
አላህ የኢራሁም ተጠፊ ግዝ ውጡ
ጪኚወ ጀበ ውኑ ባልናን

በቅን አሳቢነት በቅን ልብ በቅን አመለካከት በንፁህ ልብ
የምትጓዙበት መልካም አዲስ የህይወት ጉዞ ዪሁንላቹ።።
በድጋሚ መብሩክ S& B

https://t.me/welenewutebetebanu