1445ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል ረቡዕ ሚያዚያ 2/2016 እንደሚሆን ተረጋግጧል!የሸዋል ወር ጨረቃ አልታየችም ፤ በመሆኑም የዒድ አልፊጥር በዓል ረቡዕ ይከበራል።
ማክሰኞ የረመዷን የመጨረሻው 30ኛ ቀን ይሆናል።
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛ የዒድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ!
ኢድ ሙባረክ!
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library