የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የከተማ አቀፍ ፈተናከላይ እንደተገለጸው ለ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የከተማ አቀፍ ፈተና ጥያቄዎችን በተመለከተ ፈተናው የሚዘጋጀው በሁለቱም የክፍል ደረጃ ብቻ ሲሆን ይህም ማለት ከ6ኛ እና ከ8ኛ ክፍል ብቻ የሚወጣ መሆኑን ተገንዝባችሁ ትምህርት ቤቶች በዚህ ልክ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች
ዋናው ፈተናችሁ የሚወጣው ከ8ኛ ክፍል ብቻ ነው የ7ኛ ክፍልን አይጨምርም። የ6ተኛ ክፍልም በተመሳሳይ የ5ኛ ክፍልን አያካትትም::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library