Get Mystery Box with random crypto!

ሊዮኔል ሜሲ በክለቡ የሚቆይበትን ጊዜ ለማራዘም ከፒኤስጂ ጋር ስምምነት ላይ መድረስ እንደማይችል ም | Daily Sport - Ethiopia

ሊዮኔል ሜሲ በክለቡ የሚቆይበትን ጊዜ ለማራዘም ከፒኤስጂ ጋር ስምምነት ላይ መድረስ እንደማይችል ምንጮች ለኢኤስፒኤን ተናግረዋል።

የአለም ዋንጫ አሸናፊው ደሞዙን ለመቀነስ አልተዘጋጀም እና ባለፉት ሁለት የሜዳው ግጥሚያዎች ስሙ ሲሳለቅበት ደስተኛ እንዳልሆነ መረጃዎች ወተዋል።

@DailySportEthiopia