Get Mystery Box with random crypto!

#ይፋዊ የማንቼስተር ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው (27) በክለቡ እስከ 2027 የሚ | Daily Sport - Ethiopia

#ይፋዊ

የማንቼስተር ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው (27) በክለቡ እስከ 2027 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል።

ለዩናይትድ ሚዲያ እንዲህ ብሏል: "እዚህ ልዩ የሆነ ነገር ለመፍጠር ጥሩ እድል አለ እና ሁሉንም ነገር እሰጣለሁ።"

@DailySportEthiopia