Get Mystery Box with random crypto!

Daily Sport - Ethiopia

Logo saluran telegram dailysportethiopia — Daily Sport - Ethiopia D
Logo saluran telegram dailysportethiopia — Daily Sport - Ethiopia
Alamat saluran: @dailysportethiopia
Kategori: Olahraga
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 98.76K
Deskripsi dari saluran

አለም አቀፍ የእግር ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ቴኒስ እና ፎርሙላ ዋን ውድድሮችን ወደ እናንተ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2023-10-27 14:45:00
Partner Content

በፈጣን ቲኬት የ10 አየርመንገድ ቲኬቶችን አማርጠው በተመጣጣኝ ዋጋ መቁረጥ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

Download Fetan Ticket: https://l.linklyhq.com/l/1uKyt

#ወደ_ህልምዎ_በፍጥነት_ይድረሱ

Telegram: t.me/fetanticket
12.6K views11:45
Buka / Bagaimana
2023-10-24 22:45:35
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ከሁሉ ስፖርት የስፖርት ውርርድ ተቋም ጋር ለሁለት አመታት የሚቆይ የአጋርነት ስምምነት መፈራረማቸውን ይፋ አድርጓል።

ይህ አጋርነት የኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ ለማበረታታት ታስቦ የተደረገ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የሊጉን ተወዳጅነት እና ፍላጎት እንደሚያሳድገው ይጠበቃል።

ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የገንዘብ ድጋፍ ያካተተ ሲሆን በተጨማሪም ሁሉ ስፖርት የመጫወቻ ኳስ እና የተለያዩ አልባሳትን ለህክምና ቡድን፣በሜዳ ላይ ለሚሰሩ ለሚዲያ ሰራተኞች፣የስታዲየም ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች እና የሊግ ኮሚቴ አባላት ማቅረብን ያካትታል።
12.6K views19:45
Buka / Bagaimana
2023-04-06 15:35:30
#ይፋዊ

ፍራንክ ላምፓርድ እስከ ውድድር ዘመን ፍፃሜ ድረስ የቼልሲ አሰልጣኝ ሆኗል።

@DailySportEthiopia
9.5K views12:35
Buka / Bagaimana
2023-04-06 00:30:30
ካሪም ቤንዜማ ከ1963 ፌሬንች ፑሽካስ በኋላ በካምፕ ኑ በአንድ ጨዋታ ሦስት ጎሎች ያስቆጠረ የመጀመርያው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ነው።

@DailySportEthiopia
9.5K views21:30
Buka / Bagaimana
2023-04-06 00:00:29
የዛሬ ምሽት የጨዋታዎች ውጤት

@DailySportEthiopia
6.8K views21:00
Buka / Bagaimana
2023-04-05 23:05:35
ቼልሲዎች እስከዚህ አመት መጨረሻ ድረስ ፍራንክ ላምፓርድን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ለመሾም ተቃርበዋል።

ቼልሲ አዲስ ቋሚ አሰልጣኝ ፍለጋ ግን በቀጣይ ሳምንታት የሚቀጥል ይሆናል።

@DailySportEthiopia
6.2K views20:05
Buka / Bagaimana
2023-04-04 18:44:12
የፉልሃሙ አጥቂ አሌክሳንደር ሚትሮቪች በኦልድትራፎርድ ከዳኛ ክሪስ ካቫናህ ጋር ባደረሰው ጥፋት በኤፍኤ ለ8 ጨዋታዎች እገዳ ተጥሎበታል።

@DailySportEthiopia
6.0K views15:44
Buka / Bagaimana
2023-04-04 14:13:43
ናቢ ኬይታ ሊቨርፑልን በነፃ ዝውውር ይለቃል። ለእሱ እና ለኦክስሌድ-ቻምበርሊን በመልቀቃቸው ላይ ከህዳር ወር ጀምሮ በውሳኔዎች ላይ ምንም ለውጥ አልተደረገም። እናም የአርተር ሜሎ የውሰት ውሉ የሚቋረጥ ይሆናል።

ኬይታ በቅርቡ አዲስ ፈተና ለመሞከር ብዙ አማራጮችን የሚመለከት ይሆናል

@DailySportEthiopia
5.6K views11:13
Buka / Bagaimana
2023-04-04 13:33:36
ሊዮኔል ሜሲ በክለቡ የሚቆይበትን ጊዜ ለማራዘም ከፒኤስጂ ጋር ስምምነት ላይ መድረስ እንደማይችል ምንጮች ለኢኤስፒኤን ተናግረዋል።

የአለም ዋንጫ አሸናፊው ደሞዙን ለመቀነስ አልተዘጋጀም እና ባለፉት ሁለት የሜዳው ግጥሚያዎች ስሙ ሲሳለቅበት ደስተኛ እንዳልሆነ መረጃዎች ወተዋል።

@DailySportEthiopia
5.0K views10:33
Buka / Bagaimana
2023-04-04 13:29:38
#ይፋዊ

የማንቼስተር ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው (27) በክለቡ እስከ 2027 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል።

ለዩናይትድ ሚዲያ እንዲህ ብሏል: "እዚህ ልዩ የሆነ ነገር ለመፍጠር ጥሩ እድል አለ እና ሁሉንም ነገር እሰጣለሁ።"

@DailySportEthiopia
4.6K views10:29
Buka / Bagaimana