የወደደ ፍቅሩን ሸረሪትም ድሩን እንደማያስነካ እንዲዚያ ነኝ በቃ:: ወዶገባ ሆኖ ምርኮኛ ትካዜው እንዲሳካ ብሎ እውነቱን ሸጦ ነው አፍቃሪ ለጊዜው። “እሺ” ቢል ቢዋረድ ቢናቅም ቢዘበት "ምንም አያመጣም" ብለሽ አትሳቂበት:: ለወናፍ ዐፍ ሁሉ ቢሆን መዘበቻው የመጣበት ቀን ግን በፍቅሩ ልክ ነው የአፍቃሪ ጥላቻው። @The_prophetAB 317 views17:38