Get Mystery Box with random crypto!

ፈረንሳዊው ደራሲ ኤሚል ዞላ እንዲህ ይላል። ' civilization will not attain iys | ከፍልስፍና ዓለም

ፈረንሳዊው ደራሲ ኤሚል ዞላ እንዲህ ይላል። " civilization will not attain iys perfection until the last stone from the last church falls on the last priest" ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የገባ ሰሞን በአክሱም ስልጣኔ ላይ የደረሰውን መጠን የለሽ ውድመት ያነበበ ሰው ዞላ ስህተተኛ ነው ለማለት አይደፍርም። ደክተር ነጋ ጌጡ የተባሉ ጸሐፊ 'የቅማንት ሕዝብ ታሪክ' በተሸኘ መጽሐፋቸው በዝርዝር እንደገለፁት ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የገባ ሰሞን በአክሱም የሆነው የቻይናን የባህል አብዮት አመታትን የሚያስቅ ነበር።
.
.
.

"ብሩህ አለምነህ 'የኢትዮጵያ ፍልስፍና' በሚል ርዕስ በ2010 ዓ.ም ባሳተመው ለዚህ መጣጥፍ በብዙ ነገር ግብዓት በሆነልኝ መጽሐፉ እንዲህ ይላል"...." በ1500 ዓመታት የብሕትውና ዘመናችን ውስጥ ተቃርኖን አጥፍተን በአንድ ዓይነት የአንብሮ ሐሳብ ላይ ብቻ ተቸንክረን ስለቀረን አስተራረሳችን፣ አመጋገባችን፣ የቤት ቁሳቁሶቻችን፣ የሥራና የመጓጓዣ መሣሪያዎቻችን፣ የቤት አሠራራችን፣ አመጋገባችን፣ አስተሳሰባችን ሁሉ ለውጥ አይታይበትም። ሙያችን ሁሉ የምንኩስና ክርስትናን መተንተን ሆነ።ለ1500 ዓመታት መጽሐፍ ቅዱስ ስንጠቅስ እና ስናብራራ ከራሳችን አንድ ሙያ እንኳን ሳናፈልቅ ዘመናችንን በላነው። ዕውቀትም - ሥነምግባርም፣ ሕይወትም -እስትንፋስም፣ ርዕይም - ሕልምም ሁሉ መንፈሳዊ ሕይወት ብቻ ሆነ ። መንፈሳዊ ሕይወት የማናቸውም ነገር መጨረሻ እና መደምደሚያ ሆነ

ከባዶ ላይ መዝገን ያዕቆብ ብርሃኑ "እውን ኢትዮጵያ ሥልጡን ሀገር ነበረች?"