Get Mystery Box with random crypto!

በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ስለ ወደደን አዳነን እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም | ደቂቀ እስጢፋኖስ ijoollee isxifaanoos🙏⛪️🙏

በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ስለ ወደደን አዳነን



እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

የቀራንዮ ላይ ውለታህ እንደምን ይረሳል
ቀንና ሌሊት ሁሌ ይታወሳል
ለሰው ያለህ ፍቅር እጅጉን ይለያል

የመድኃኔዓለም ምህረቱ አይለየን አሜን