Get Mystery Box with random crypto!

ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ

Logo saluran telegram ibntaymiyyahrahimahullah — ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ
Logo saluran telegram ibntaymiyyahrahimahullah — ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ
Alamat saluran: @ibntaymiyyahrahimahullah
Kategori: Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 697
Deskripsi dari saluran

"አላህ እንዳንተ አይነት መፍጠሩን ቀጥሏል ብዬ አላስብም ነበር፡፡" ኢብኑ ደቂቀል ዒድ
"ኢብኑ ተይሚያ ሸይኹል ኢስላም ካልሆነ እና ማን ሊሆን ነው?!" ኢብኑል ሐሪሪ

በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁላህ) የተጻፈ መጽሐፍ፡፡

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2023-06-21 04:24:39
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته

#አፋልጉን ለአላህ ብላችሁ #ሸር ሸር አድርጉት

ይች ከዚህ በታች ፎቶዋን እምታዋት ልጅ በደቡብ ወሎ ከለላ ወረዳ ልዩ ስሙ #ሀራዋ የሚባል ሰፈር ልጅ ናት ።

ስሟ #ዝሀብ አሰን አህመድ ሳኡድ አረቢያ የገባችበት ስሟ #ኢማን አሰን አህመድ ነው እምትባለው
ሳኡድ በ2011 ኩንትራት ነው የሄደችው ትንሽ ግዜ ቤተሰቦቿን ታናግር ነበር

አሁን ግን ይሄው 4 አመት ሆናት አንድ #ልጅ ወልዳ ነው የሄደችው ልጁም እናቴ እናቴ እያለ ቤተሰብ እያለቀሰ ይገኛል እና ያለችበትን  ወይም የሆነችውን የሚያውቅ በዚህ ቁጥር እንድታሳውቁን ይላሉ ቤተሰቦቿ

0910854386

ወይም

0549093154
0596840577
31 views01:24
Buka / Bagaimana
2023-06-20 20:43:08 ኢንሻአላህ ነገ (ዕሮብ) ፈተና ይኖረናል!!
36 views17:43
Buka / Bagaimana
2023-06-19 09:27:33 ኡሱሉ -ሰላሳ

الأصول الثلاثة

ሶስቱ መሰረቶች

#ክፍል_13


ስለ ኢማን ተወስቷል

የኢማን ማዕዘናት በሰፊው ተወስቷል

ስለ አይናፋርነት(الحيلء) በሰፊው ተወስቷል



للشيخ محمد بن عبدالوهاب التميمي (ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ)


በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል-ከሚሴ [ሀፊዘሁሏሂ] የተቀራ ደርስ

@IbnTaymiyyahrahimahullah
57 views06:27
Buka / Bagaimana
2023-06-18 20:49:42 ኡሱሉ -ሰላሳ

الأصول الثلاثة

ሶስቱ መሰረቶች

#ክፍል_አስራ_12_ጥያቄና_መልስ



. ረሱል [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] የአላህ መልእክተኛ ስለመሆናቸው ማስረጃውን ጥቀሱ

{ከናንተው የሆነ፣ መቸገራችሁ በእርሱ ላይ ከባድ የሆነ፣ በእናንተ (ማመን) ላይ የሚጓጓ፣ በአማኞች (ላይ) ርህሩህ አዛኝ የሆነ መልእክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡} (አትተውባህ፡ 128) [20]

. ما معناها شهادة أن محمدا رسول الله؟

ومعنى شهادة أن محمدا رسول الله: طاعته فيما أمر، وتصديقه فيما أخبر، واجتناب ماعنه نهى وزجر، وأن لا يعبد الله إلا بما شرع.

. የጾም ማስረጃውን ጥቀሱ

{እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ፆም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ህዝቦች) ላይ እንደተደነገገው በናንተም ላይ ተደነገገ፡፡ ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡} (አልበቀራህ፡ 183)

. የሀጅ ማስረጃ ጥቀሱ

{ለአላህም በሰዎች ላይ ወደርሱ መሄድን በቻለ ሁሉ ላይ ቤቱን (ከዕባን) መጎብኘት ግዴታ አለባቸው፡፡ የካደም ሰው አላህ ከአለማት ሁሉ የተብቃቃ ነው፡፡} (አሊ ዒምራን፡ 97)

. የሰላትና የዘካ ማስረጃ ጥቀሱ

{አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች፣ ቀጥተኞች ሆነው ሊገዙት፣ ሶላትንም በሚገባ ሊሰግዱ ዘካንም ሊሰጡ እንጂ አልታዘዙም፡፡ ይህም ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡} (አልበይዪናህ፡ 5)


للشيخ محمد بن عبدالوهاب التميمي (ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ)
ወላሁ አእለም

በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል-ከሚሴ [ሀፊዘሁሏሂ] የተቀራ ደርስ

@IbnTaymiyyahrahimahullah
60 views17:49
Buka / Bagaimana
2023-06-18 19:04:16
51 views16:04
Buka / Bagaimana
2023-06-17 06:37:52 ኡሱሉ -ሰላሳ

الأصول الثلاثة

ሶስቱ መሰረቶች

#ክፍል_አስራ_ሁለት_ፈተና



. ረሱል [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] የአላህ መልእክተኛ ስለመሆናቸው ማስረጃውን ጥቀሱ

. ما معناها شهادة أن محمدا رسول الله؟

. የጾም ማስረጃውን ጥቀሱ

. የሀጅ ማስረጃ ጥቀሱ

. የሰላትና የዘካ ማስረጃ ጥቀሱ




@IbnTaymiyyahrahimahullah


#ማሳሰቢያ
መልስ ስታስገቡ ስማችሁን መጻፍ አትርሱ

#መልስ_ማስገብያ_ጊዜ እስከ #እሁድ ማታ ድረስ


#መልሱን_በዚህ_ይላኩ

@hu2805
ወይም
@Husu7521
59 views03:37
Buka / Bagaimana
2023-06-16 06:45:24 ኢንሻአላህ ነገ ፈተና ይኖራል
74 views03:45
Buka / Bagaimana
2023-06-15 12:14:17 ኡሱሉ -ሰላሳ

الأصول الثلاثة

ሶስቱ መሰረቶች

#ክፍል_12


ረሱል[ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] መልዕክተኛ ስለመሆናቸው ማስረጃ ተወስቷል

ረሱል[ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] መልዕክተኛ ናቸው ስንል ምን ማለት ነው?

የሶላትና የዘካ ማስረጃ ተወስቷል

የጾም ማስረጃ ተወስቷል

የብድዓ አስከፍነት ተወስቷል

የሃጂ ማስረጃ ተወስቷል




በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል-ከሚሴ [ሀፊዘሁሏሂ] የተቀራ ደርስ

@IbnTaymiyyahrahimahullah
84 views09:14
Buka / Bagaimana
2023-06-15 06:16:30 ኡሱሉ -ሰላሳ

الأصول الثلاثة

ሶስቱ መሰረቶች


#ክፍል_11_ጥያቄና_መልስ


. فدليل الشهادة.....

شَهِدَ اللَّهُ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ وَالْمَلَائِكَةُ وَأُولُو الْعِلْمِ قَائِمًا بِالْقِسْطِ ۚ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ. (ال عمران: ١٨)

. ما معناها لا إله إلا الله؟

لا معبود بحق إلا الله وحده.

. ما معناها لاإله؟

(لا اله): نافيا جميع مايعبد من دون الله

.ما معناها إلاالله؟

(إلا الله): مثبتا العبادة لله وحده لا شريك له في عبادته.

. በረሱል [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] ጊዜ የነበሩ ሙሽርኮች በተውሒዱ-ሩብብያ ያምኑ ነበር።

A. እውነት B.ሀሰት

A. እውነት

. وَإِذْ قَالَ إِبْرَاهِيمُ لِأَبِيهِ وَقَوْمِهِ إِنَّنِي بَرَاءٌ مِّمَّا تَعْبُدُونَ،إِلَّا الَّذِي فَطَرَنِي فَإِنَّهُ سَيَهْدِينِ

ከዚህ የቁርኣን አንቀጽ ውስጥ ነፊይና እስባቱን አውጡ

ነፊዩ፦ إِنَّنِي بَرَاءٌ مِّمَّا تَعْبُدُونَ

እስባቱ፦ إِلَّا الَّذِي فَطَرَنِي




ወላሁ አእለም

በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል-ከሚሴ [ሀፊዘሁሏሂ] የተቀራ ደርስ

@IbnTaymiyyahrahimahullah
79 views03:16
Buka / Bagaimana
2023-06-14 06:40:56 መልስ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው።!!
80 views03:40
Buka / Bagaimana