Get Mystery Box with random crypto!

ኡሱሉ -ሰላሳ الأصول الثلاثة | ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ

ኡሱሉ -ሰላሳ

الأصول الثلاثة

ሶስቱ መሰረቶች

#ክፍል_12


ረሱል[ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] መልዕክተኛ ስለመሆናቸው ማስረጃ ተወስቷል

ረሱል[ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] መልዕክተኛ ናቸው ስንል ምን ማለት ነው?

የሶላትና የዘካ ማስረጃ ተወስቷል

የጾም ማስረጃ ተወስቷል

የብድዓ አስከፍነት ተወስቷል

የሃጂ ማስረጃ ተወስቷል




በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል-ከሚሴ [ሀፊዘሁሏሂ] የተቀራ ደርስ

@IbnTaymiyyahrahimahullah