ኡሱሉ -ሰላሳ الأصول الثلاثة ሶስቱ መሰረቶች #ክፍል_አስራ_12_ጥያቄና_መልስ . ረሱል [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] የአላህ መልእክተኛ ስለመሆናቸው ማስረጃውን ጥቀሱ {ከናንተው የሆነ፣ መቸገራችሁ በእርሱ ላይ ከባድ የሆነ፣ በእናንተ (ማመን) ላይ የሚጓጓ፣ በአማኞች (ላይ) ርህሩህ አዛኝ የሆነ መልእክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡} (አትተውባህ፡ 128) [20] . ما معناها شهادة أن محمدا رسول الله؟ ومعنى شهادة أن محمدا رسول الله: طاعته فيما أمر، وتصديقه فيما أخبر، واجتناب ماعنه نهى وزجر، وأن لا يعبد الله إلا بما شرع. . የጾም ማስረጃውን ጥቀሱ {እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ፆም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ህዝቦች) ላይ እንደተደነገገው በናንተም ላይ ተደነገገ፡፡ ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡} (አልበቀራህ፡ 183) . የሀጅ ማስረጃ ጥቀሱ {ለአላህም በሰዎች ላይ ወደርሱ መሄድን በቻለ ሁሉ ላይ ቤቱን (ከዕባን) መጎብኘት ግዴታ አለባቸው፡፡ የካደም ሰው አላህ ከአለማት ሁሉ የተብቃቃ ነው፡፡} (አሊ ዒምራን፡ 97) . የሰላትና የዘካ ማስረጃ ጥቀሱ {አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች፣ ቀጥተኞች ሆነው ሊገዙት፣ ሶላትንም በሚገባ ሊሰግዱ ዘካንም ሊሰጡ እንጂ አልታዘዙም፡፡ ይህም ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡} (አልበይዪናህ፡ 5) للشيخ محمد بن عبدالوهاب التميمي (ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ) ወላሁ አእለም በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል-ከሚሴ [ሀፊዘሁሏሂ] የተቀራ ደርስ @IbnTaymiyyahrahimahullah 60 views17:49