2024-03-15 17:02:50
ጠቃሚ ዌብሳቶች! ለተለያየ አገልግሎት ጊዚያዊ ኢሜል ካስፈለገዎ 10minutemail.com ወይም yopmail.com
ማንኛውንም ትልልቅ ሶፍትዌሮች ከነ ሲሪያል ኪ ዳውንሎድ ለማድረግ Getintopc.com
የዋይፋይ (ኢንተርኔት) ፍጥነት ለማወቅ Speedtest.net ወይም fast.com ን ይጠቀሙ
በቀን ና ሰአት ላይ የተለያዩ ቀመሮችን መስራት ከፈለጉ : timeanddate.com ን ቢጠቀሙ ጊዜ ይቆጥባሉ።
ጠንከር ያለ ና በቀላሉ የማይሰበር የይለፍ ቃል /password ከፈለጉ Passwordsgenerator.net ይጠቀሙ
ከጎበኙት ድረገፅ የወደዱትን ፔጅ ቢፈልጉ በፕሪንት ወይም pdf አልያም በኢሜይል ማስቀረት ካሰቡ: Printfriendly.com ይጠቀሙ።
የተለያዮ የውጪ ቋንቋዎችን ለመማር Duolingo.com ን ይጎብኙ
አልከፍት ያሎትን ድረገፅ አልሰራ ያለው ለእርሶ ብቻ መሆን አለመሆኑን ለማወቅ downforeveryoneorjustme.com ወይም isitdownrightnow.com ዌብሳይቶቾ ጠቃሚ ናቸው።
ኮምፒውተራችን ላይ መጫን ሳያስፈልገን የMicrosoft office ን ምርቶች ኦንላይን ለመጠቀም office.com ላይ በመግባትና የmicrosoft ን ኢሜል በማስገባት መጠቀም ይችላሉ።
የተለያዩ ነገሮችን ለማወዳደር versus.com
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
12.8K viewsedited 14:02