Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ ሆነ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀ | Ethiopian Digital Library

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የፈተና መርሐ ግብሩ በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠውን የፈተና የሚወስዱ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች ነው ይፋ የተደረገው፡፡

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው አካላት ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library