Get Mystery Box with random crypto!

Birtat Forex

Logo saluran telegram birtat_forex_channel — Birtat Forex B
Logo saluran telegram birtat_forex_channel — Birtat Forex
Alamat saluran: @birtat_forex_channel
Kategori: Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 56.71K
Deskripsi dari saluran

ይሄ የብርታት ፎሬክስ OFFICIAL ቻናል ነው :: በዚ ቻናል ስለ ብርታት ፎሬክስ የ ስልጠና መረጃዎች እንዲሁም በ ፎሬክስ ዙርያ ያሉ እናንተን የሚጠቅሙ የተለያዩ ነግሮችን ታገኙበታላቹህ።
ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን 👍

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


Pesan-pesan terbaru 2

2023-11-19 12:13:27
በብዝዎችሁ ጥያቄ መሰረት ችግራችሁን ተረድተን የቅናሹን ቀን ለ 1 ሳምንት እስከ ህዳር 15 ድረስ አራዝመነዋል ::

ሆኖም ግን ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ለመመዝገብ ፍላጎቱ ያላቹህ ሰዎች ከዛሬ ጀምሮ የቅናሹ ቀን ሳያልቅባቹህ ቦታ እንዲትዙ እንመክራለን

ለመምዝገብ በመጀመሪያ PIN የተደረገውን (
https://t.me/Birtat_forex_Channel/6962 ) ይሄንን ቪዲዮ ይመልከቱ በመቀጠል ለመማር ሲወስኑ

በዚ
@Birtat_Forex ቴሌግራም ያዋሩን አልያም

ሙሉ የ2 ወር ክፍያ
በ Discount 3,500 ብር ሲሆን
የቅናሹ ቀን( ህዳር 17 ) ካለፈ 4,700 ብር ነው ::
19.3K views09:13
Buka / Bagaimana
2023-11-16 08:01:48 3 ቀን ቀረ!

በታላቅ ቅናሽ እየተካሄደ የሚገኘው የForex Trading ስልጠና ምዝገባ በ Discount ለመምዝገብ 3 ቀናት ብቻ ቀረው

#ይፍጠኑ ሙሉ ስልጠናው አሁን 3,500 ብቻ ሲሆን የቅናሽ ቀን ካለፈ 4,700 ነው ሚሆነው

ዛሬውኑ ይመዝገቡ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን

ስልጠናውን ለመጀመር በዚ ያዋሩን

@Birtat_Forex

ብርታት ፎሬክስ
14.7K views05:01
Buka / Bagaimana
2023-11-14 10:05:39
ሰላም የብርታት ፎሬክስ ቤተሰቦች ከላይ እንደምታዩት የብርታት ፎሬክስ 5ተኛ ዙር የፎሬክስ Trading ተማሪዎች በቁጥር ከ150 በላይ ደርሰዋል ይሄም የሚያሳየው ያለን ቦታ እየሞላ መሆኑን እና ተማሪዎችም ቀን በቀን እየተመዘገቡ እንደሆነ ነው ::

ስለዚህ አሁንም ቢሆን የመማር ፍላጎት ያላቹህ ሰዎች ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቦታ ሳይሞላባቹህ እና የቅናሽ ቀን ህዳር 8 ሳያልፋቹህ ብትመዘገቡ እንመክራለን!

ለመምዝገብ በዚ
@Birtat_Forex ያዋሩን!

ብርታት ፎሬክስ, መልካም ቀን
22.0K views07:05
Buka / Bagaimana
2023-11-12 10:05:53
ብርታት ፎሬክስ 50,000 SUBSCRIBER መግባቱን አስከትሎ 50,000 ብር ተሸላሚ የሚያረጋችሁን ቻሌንጅ አዘጋጅቶላቹሃል ::

ቻሌንጁ የሚሆነው ስለ ብርታት FOREX 5ተኛ ዙር ስልጠና አሪፍ content ያለው ማስታወቂያ TIkTOK ላይ መልቀቅ ሲሆን እስከ ህዳር 10 ብዙ like ያገኘውም VIDEO የ50,000 ብር ተሸላሚ ይሆናል

Video ስሰሩ
#birtat_forex ሚለውን hash tag እንዳትረሱ!

እናንተ መስራት ካልቻላቹሁ ይሰራል ብላችሁ ለምታስቡት ሰው SHARE ማረግ አትርሱ!

አሸናፊውን ህዳር 10 የምናሳውቅ ይሆናል

ለሁላችሁም መልካም ዕድል
21.3K viewsedited  07:05
Buka / Bagaimana
2023-11-11 16:17:50 ሙሉ የ2 ወር ስልጠና ክፍያ

በ Discount 3,500 ብር ብቻ ሲሆን

የቅናሹ ቀን( ህዳር 8 ) ካለፈ 4,700 ብር ነው ::

ይፍጠኑ
14.6K views13:17
Buka / Bagaimana
2023-11-10 20:47:36
5ተኛ ዙር የፎሬክስ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ

ሙሉ የ ፎሬክስ ስልጠና በብርታት ፎሬክስ ለመሰልጠን የምፈልጉ ሰዎች ዛሬ ምዝገባ ተጀምሯል

ለመመዝገብ በመጀመሪያ ከላይ የተለቀቀውን ወይም PIN የተደረገውን የስልጠናው ገለፃ የተደረገበትን Orientation ቪድዮ ይመልከቱ!

ማሳሰቢያ :- ምዝገባው እስከ ህዳር 15 ብቻ የሚቆየው እና እኛም እስከ ህዳር 8 ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ለሁሉም ተመዝጋቢ አርገናል ::

ስለዚህ የዚ ዕድል ተካፋይ ለመሆን ከዛሬ ጀምሮ ተምዝግበው መማር ይቻላሉ በተጨማሪም ውስን ቦታዎች ብቻ ስላዘጋጀን ቦታ ሳይሞላባቹህ ተመዝግባቹህ ብትማሩ እና እድሉ ባያመልጣቹህ እንመክራለን!

ለመመዝገብ
@Birtat_Forex  ላይ ያዋሩን

መልካም ቆይታ, ብርታት ፎሬክስ
18.0K views17:47
Buka / Bagaimana
2023-11-10 20:47:24
ሰላም

የ Forex Trading ስልጠና መውሰድ ምፈልጉ ሰዎች በቅድምያ ይሄንን ስለ ስልጠናው ሙሉ መረጃ የያዘውን Orientation ቪድዮ ይመልከቱ !

አይታቹት ጨርሳቹህ ለመመዝገብ ስቶስኑ በዚ ያዋሩን

@Birtat_Forex
17.3K views17:47
Buka / Bagaimana
2023-10-23 09:20:53
የ 4ተኛ ዙር ምዝገባችን አጠናቀናል ከዚ በውሃላም በዚኛው ዙር ሰው አንቀበልም

ቀጣይ 5 ተኛ ዙር መች እንደሆነ እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እዚው ቻናል ላይ የምናሳውቃቹህ ይሆናል

መልካም ጊዜ
12.7K views06:20
Buka / Bagaimana
2023-10-13 09:00:59 የስልጠናው ሙሉ ክፍያ ለሁላችሁም በDiscount 2,800 ብር ብቻ ሲሆን የሚቆየውም እስከ ጥቅምት 10 ብቻ ነው

የምገቡት የተጀምረ ኮርስ ላይ ስለሆነ ብዙ ሳያልፋቹህ እንድትማሩ ዛሬ ብጀምሩ እያልን 5ተኛ ዙር ክፍያው ደሞ በእጥፍ መጨምሩ ስለማይቀር ይሄ ዕድል ባያመልጣቹህ እንመክራለን
12.7K views06:00
Buka / Bagaimana
2023-10-13 08:27:34 12 ተኛ ክፍል ኖት ?
ውጤትስ አልመጣሎትም ?
ስራስ መጀምር ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ ብርታት ፎሬክስ እየሰጠ ያለውን የ 4ተኛ ዙር የፎሬክስ ትሬዲንግ ስልጠናን በመሃል ገብታቹህ እንድትማሩ ለናንተ ለ 12 ተኛ ክፍሎች እና ለመላው የብርታት ፎሬክስ ቤተሰቦች ምዝገባው ላይ ታላቅ Discount በማረግ ሊያስተምራቹህ እና ፎሬክስን ሊያስጀምራቹህ ዝግጅቱን ጨርሷል!

በዚ መሰረትም ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 10 ድረስ መመዝገብ ስችሉ ለመምዝገብም

በመጀመሪያ ይሄንን [
https://t.me/Birtat_forex_Channel/6962 ] ይሄንን የስልጠናው ገለፃ ቪድዮ ይመልከቱ!

አይተው ለመምዝገብ ሲወስኑ ደሞ በዚ ያዋሩን
@Birtat_Forex
12.6K views05:27
Buka / Bagaimana