Get Mystery Box with random crypto!

5ተኛ ዙር የፎሬክስ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ ሙሉ የ ፎሬክስ ስልጠና በብርታት ፎሬክስ ለመሰ | Birtat Forex

5ተኛ ዙር የፎሬክስ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ

ሙሉ የ ፎሬክስ ስልጠና በብርታት ፎሬክስ ለመሰልጠን የምፈልጉ ሰዎች ዛሬ ምዝገባ ተጀምሯል

ለመመዝገብ በመጀመሪያ ከላይ የተለቀቀውን ወይም PIN የተደረገውን የስልጠናው ገለፃ የተደረገበትን Orientation ቪድዮ ይመልከቱ!

ማሳሰቢያ :- ምዝገባው እስከ ህዳር 15 ብቻ የሚቆየው እና እኛም እስከ ህዳር 8 ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ለሁሉም ተመዝጋቢ አርገናል ::

ስለዚህ የዚ ዕድል ተካፋይ ለመሆን ከዛሬ ጀምሮ ተምዝግበው መማር ይቻላሉ በተጨማሪም ውስን ቦታዎች ብቻ ስላዘጋጀን ቦታ ሳይሞላባቹህ ተመዝግባቹህ ብትማሩ እና እድሉ ባያመልጣቹህ እንመክራለን!

ለመመዝገብ
@Birtat_Forex  ላይ ያዋሩን

መልካም ቆይታ, ብርታት ፎሬክስ